Main fundraiser photo

For evangelist Addisu Edosa's kidney transplant

Donation protected
Shalom my name is Melkamu. I am organizing this fundraiser for my brother in Christ evangelist Addisu Edosa. Addisu was an evangelist for 20 years. He was diagnosed with kidney disease 2years ago. He was told by medical team at Black Lion Hospital that both of his kidneys had failed. He has been on dialysis for more than a year. He spent all the money that was raised by his previous gofundme page as well as from other sources on dialysis. There is a good news on his case: his sister will be donating one of her kidneys. She passed all the tests and it is confirmed she is a match. However, it is estimated that the transplant will require about 4 millions Ethiopian birr. We are setting this gofundme page to cover as much as we can for the transplant. We are kindly asking your contribution to help our beloved Addis recover from this condition that way he can continue to preach the gospel as he had always been doing. Addisu helped so many people in so many ways and now is our turn to help him. We thank you for all your contribution.

አስቸኳይ የእርዳታ ጥሪ

ሁለቱ ኩላሊቶቼ አይሰሩም እባካችሁ እርዱኝ!

ወጣት አዲሱ ኢዶሳ ይባላል። ተወልዶ ያደገው በአዲስ አበባ ከተማ ቀበሌ 24 ነው ። ዕድሜው በ30 ዎቹ መጨረሻ ውስጥ የሚገኝ ወጣት ነው ፡፡ ላ ለፉት 20 ዓ መታት ወንጌልን ሲያገለግልቆይቷል :: በጥቁር አንበሳ ስፔሻልይዝድ ሆስፒታል በተደረገለት ምርመራ ሁለት ኩላሊቶቹ መስራት ማቆማቸው ተረጋግጧል።

በዚህም መሰረት ሁለት አማራጮች እንዳሉት ተነገረው፡፡ አንደኛው ህይወቱን ለማቆየት ጊዚያዊ የኩላሊት እጥበት ማድረግ ሁለተኛው ደግሞ አንድ ኩላሊት የሚለግሰው ቤተሰብ ካገኘ የኩላሊት ንቅለ ተከላ ማድረግ እንዳለበት ተገለጸለት፡፡ህመሙ እየተባባሰ ለከፋ ችግር የሚዳርገው መሆኑን በሆስፒታሉ ተነግሮታል፡፡

ነገር ግን ጊዝያዊ የህይወት ማቆያ የኩላሊት እጥበት ለማድረግ ቤተሰቦቹ እና ጓደኞቹ ከተለያዩ ሰዎች ገንዘብ በመለመን በግል ሆስፒታል ህይወቱን ለማቆየት በቀን ለዲያሊሲስ ብቻ መድኃኒት ሳይጨምር 3500 ብር በወር እስከ 50,000 እየከፈለ ላለፊው አንድ አመት ታግሏል።አሁን ግን ዘላቂ የኩላሊት ንቅለ ተከላ የተጠየውን ከ4,000,000 ብር በላይ መክፈል የማይችል በመሆኑ የኛን የእህት ወንድሞቹን ትብብር ፈልጓል።

ስለሆነም የወንድማችንን ህይወት ከፈጣሪ በታች እንታደግለት ዘንድ የኩላሊት ንቅለ ተከላ እንዲያደርግ በሀሳብም በገንዘብም እርዳታችሁን ይሻል፡፡

በታካሚው ስም በተከፈተው አካውንት ቁጥር CBE 1000327748077 (ADDISU EDOSA NEGED)

ወይም

በባለቤቱ እና በህቱ ስም በተከፈተው አካውንት ቁጥር CBE 1000490944471 (SELAMUWIT EDOSA AND HIRUT FILATE) ብላችሁ አነሰም በዛም ሳትሉ እንድትረዱት ይጠይቃችኋል።

ታማሚውን በስልክ ለማነጋገር ወጣት አዲሱ ኢዶሳ 0945464609 ብላችሁ ጤናውን መጠየቅ ትችላላችሁ፡፡

ለሌሎች ወገኖች ሼር በማድረግም መልካምነታችሁን አሳዩ!!!
Donate

Donations 

    Donate

    Organizer

    Melkamu Wirtu
    Organizer
    Fairview, OR

    Your easy, powerful, and trusted home for help

    • Easy

      Donate quickly and easily

    • Powerful

      Send help right to the people and causes you care about

    • Trusted

      Your donation is protected by the GoFundMe Giving Guarantee