የዋልድባ ገዳምንና ከ500 በላይ መነኮሳትን እንታደግ:እንርዳ!

  • Z
848 donors
0% complete

$75,038 raised of $150K

የዋልድባ ገዳምንና ከ500 በላይ መነኮሳትን እንታደግ:እንርዳ!

Donation protected
የመነኮሳቱ ፀሎት:ምርቃትና በረከት ከእኛ ጋር እንዲሆን ዋልድባን እንርዳ! ይህ ጎ ፈንድ ሚ የተከፈተው በገዳሙ አበምኔት አባ ሐይለስላሴ እውቅና ነው ከ$1 ጀምሮ ለበረከት ሁላችሁም ባላችሁበት መሳተፍ ትችላላችሁ! የክርስትና ስማችሁን ጎፈንድ ሚ ባለው ኮመንት ውስጥ አስቀምጡ ወይም ቀጥታ ለገዳሙ አበምኔት ከታች ባለው ስልክ መደወል ትችላላችሁ! በዚህ ጭንቅ ሰአት:ይህንን የመቅሰፍት ጊዜ ከአባቶች ጎን መቆም ያስፈልገናል! ሙሉው ገቢ በአሁን ሰአት በችግር ላይ ዋልድባ ገዳም ውስጥ ለሚገኙ ከ500 በላይ ለሚሆኑት ወንድና ሴት አረጋውያን መነኮሳት የእለት ምግብ:ልብስና መጠለያ ይውላል!!! በገዳሙ 24 ሰአት ስለኛ የሚፀልዩት የቅዱሳኑ የአባቶቻችን:የእናቶቻችን በረከት ከሁላችን ጋር ይሁን! ማሳሰቢያ በጎፈንድሚው ቲፕ(Tip) የሚለውን others የሚል መርጣችሁ "0" አድርጉት!The following video link also helps you how to make a payment on Gofundme:- https://youtu.be/cG7wNoBsmsA ለበለጠ መረጃ በጎፈንድ ሚ ፔጅ ያለውን የአባቶች ከገዳሙ ያስተላለፉትን መልእክት በቪዲዮ ማየት ትችላላችሁ!

This Gofundme is established to help Elderly fathers and mothers for food and sheltors  at Waldba monastery, Ethiopia! Thank you for sharing and your donations! May God bless you all!!! Amen

ስለ ዋልድባ ሰቋር ኪዳነምሕረት ብላችሁ ሼር! በዋልድባ ሰቋር ኪዳነምህረት አንድነት ገዳም ከአረጋውያኑና ፀጋው ከበዛላቸው አባቶች ጋር! የአባቶቻችን በረከት በሁላችን ይደር!በአሁን ሰአት ገዳሟ የመነኮሳት ምግብና መጠለያ ያስፈልጋቸዋል:ገዳሟን መርዳት ለምትፈልጉ:
የዋልድባ ሰቋር ኪዳነምህረት አንድነት ገዳም የባንክ አካውንት
ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
1000082896458
ስ.ቁ +251 92 [phone redacted] (የገዳሙ አበምኔት)
አባ ሀይለ ስላሴ
ስልካቸውን ካላነሱት
+251 91 [phone redacted]  በዚህ ይደውሉ. The following video also helps you how to make a payment on Gofundme:- https://youtu.be/cG7wNoBsmsA

Organizer

Yeshiber Fentahun
Organizer
Alexandria, VA

Your easy, powerful, and trusted home for help

  • Easy

    Donate quickly and easily

  • Powerful

    Send help right to the people and causes you care about

  • Trusted

    Your donation is protected by the GoFundMe Giving Guarantee