የኤደን ኃይሉ ልጅ አስቸኳይ የልብ ቀዶ ህክምና ያስፈልጋታል።

የኤደን ኃይሉ ልጅ አስቸኳይ የልብ ቀዶ ህክምና ያስፈልጋታል። campaign photo, 1 of 3የኤደን ኃይሉ ልጅ አስቸኳይ የልብ ቀዶ ህክምና ያስፈልጋታል። campaign photo, 1 of 3

  • G
  • H
1336 donors
Fundraiser’s main image
0% complete

$82,267 raised of $80K

የኤደን ኃይሉ ልጅ አስቸኳይ የልብ ቀዶ ህክምና ያስፈልጋታል።

የኤደን ኃይሉ ልጅ አስቸኳይ የልብ ቀዶ ህክምና ያስፈልጋታል።

0% complete

$82,267 raised of $80K

1.3K donations
Donation protected
እጅግ ልብ ይነካል ከአስር ዓመት በላይ ብዙዎችን አስተባብራ ስታሳክም፤ ለወንጌላዊያን ቤት ስታሰራ፤ ለብዙ ምስኪኖች እምባ መታበስ  ምክንያት ስትሆን የምናውቃት ደጓ በጎ አድራጊ ኤደን ኃይሉ ልጇ በጠና ታማባታለች። በአስቸኳይም በአንድ ወር ጊዜ ውስጥ ወደ ውጪ ሄዳ ከፍተኛ የልብ ቀዶ ህክምና ማድረግ  እንዳለባት ተነግሯታል።
በመሆኑም በመላው ዓለም ያላችሁ ኢትዮጵያዊያን እና ኤርትራውያን ወንድም እህቶቻችን ከዚህች ደግ ሴት ጋር በፀሎት እና በገንዘብ እንድትቆሙ ጥሪያችንን እናቀርባለን። 
ሼር ማድረግም መርዳት ነውና ሼር እንድታደርጉ በአክብሮት እንጠይቃለን።
ስልክ  [phone redacted] 

ኤደን ሀይሉ ንግድ ባንክ
1000426633958

ኤደን ኃይሉ ብረሀን ባንክ 
1000281891301 


Donate

Organizer

Mimi Tesfaye
Organizer
Folcroft, PA
  • Medical
  • Donation protected

Your easy, powerful, and trusted home for help

  • Easy

    Donate quickly and easily

  • Powerful

    Send help right to the people and causes you care about

  • Trusted

    Your donation is protected by the GoFundMe Giving Guarantee