Main fundraiser photo

የኤደን ኃይሉ ልጅ አስቸኳይ የልብ ቀዶ ህክምና ያስፈልጋታል።

Donation protected
እጅግ ልብ ይነካል ከአስር ዓመት በላይ ብዙዎችን አስተባብራ ስታሳክም፤ ለወንጌላዊያን ቤት ስታሰራ፤ ለብዙ ምስኪኖች እምባ መታበስ  ምክንያት ስትሆን የምናውቃት ደጓ በጎ አድራጊ ኤደን ኃይሉ ልጇ በጠና ታማባታለች። በአስቸኳይም በአንድ ወር ጊዜ ውስጥ ወደ ውጪ ሄዳ ከፍተኛ የልብ ቀዶ ህክምና ማድረግ  እንዳለባት ተነግሯታል።
በመሆኑም በመላው ዓለም ያላችሁ ኢትዮጵያዊያን እና ኤርትራውያን ወንድም እህቶቻችን ከዚህች ደግ ሴት ጋር በፀሎት እና በገንዘብ እንድትቆሙ ጥሪያችንን እናቀርባለን። 
ሼር ማድረግም መርዳት ነውና ሼር እንድታደርጉ በአክብሮት እንጠይቃለን።
ስልክ  [phone redacted] 

ኤደን ሀይሉ ንግድ ባንክ
1000426633958

ኤደን ኃይሉ ብረሀን ባንክ 
1000281891301 


Donate

Donations 

    Donate

    Organizer

    Mimi Tesfaye
    Organizer
    Folcroft, PA

    Your easy, powerful, and trusted home for help

    • Easy

      Donate quickly and easily

    • Powerful

      Send help right to the people and causes you care about

    • Trusted

      Your donation is protected by the GoFundMe Giving Guarantee