
Melikam Wetat Project
Organizer: Messay Feleke, Feven Melaku. and Hareg Tesfaye
Hello everyone, Thank you for the donation! As you all know this fundraising is going to help Melkam Wetat project. I,Haregewoin Merawi will withdraw the money and send to Marsil Tv Worldwide account to help the project and Mr.Yonatan Akililu will spend the money for the project accordingly.
For your information Please visit our Facebook and YouTube channel. God bless you all!
https://m.facebook.com/tvmarsil/
https://youtube.com/channel/UCc2crTFxw5qI6a96mt5IMqg
ለመልካም ወጣት ለሃገር ግንባታ ባለአደራ ( ባህሩ ምትኩ ፣ ትክሉ ተመስገን፣ ኤርሚያስ አበበ )
<የፈረሰ ትውልድ ባለበት የቆመ ሀገር የለም>
የኢትዮጵያ ወደፊት በወጣቶቾ ጉዞ ላይ የተመሰረተ ነው.
ውድ በተለያየ አለማት ላይ የምትገኙ የተወደዳችሁ ወገኖች ሰላም ለእናንትተ ዪሁን። መልካም ወጣት ለሃገር ግንባታ፣ለዘለቄታዊ ሰላም አስፈላጊ ስለሆነና ብቁ ሀገር ተረካቢ ዜጋን ለማፍራት የመልካም ወጣት ማሰልጠኛ ተቋም ግንባታ በቅርቡ ይምንጀምር መሆኑን ስንገልጽ በታላቅ ደስታ ነው ነገር ግን ግንባታውን ጀምሮ ለመጨረስ ብዙ ብር የሚያስፈልገን ስለሆን ሁሉም የሃገራችን ልጆች እንድትረባረቡና ግንባታው ተጠናቆ አስኪያልቅ ከጎናችን አንድትቆሙ በጌታ ፍቅር እንጠይቃችዃለን።
*ኢትዮጵያዊ በመሆን መመሳሰል ከፍ ሲልም አፍሪካዊ በመሆን መመሳሰል ከዛም ሲያልፍ ሰው በመሆን መመሳሰልን ብቻ በቂው ነው...!!
*ኢትዮጵያዊ ሆነህ ከዛም ሰው ከሆንክ ይሄንን በወጣቶች ላይ የሚከናወን ግንባታን ለማገዝ ብቁ ነህ….
*ይሄንን ወጣቶችን እና ሀገርን የመገንቢያ ማህከል ለመገንባት አስተዋጾ ማድረግ የማይችል አንድም ሰው የለም የፈለገ ሁሉ አቅም አለው .....
*ጉዳዮ ሀገራዊ ጉዳይ ነው!