
ተስፋሁን ጋዲሳን እና ቤተሰቦቹን ለመርዳት
Donation protected
ተስፋሁን ጋዳሳን ሁለት ልጆቹን እና ባለቤቱን ከየመን ወደ ትውልድ ሀገሩ እትዮጵያ ለመለስ እና እንዲሁም መልሶ ለማቋቋም ታስቦ የተዘጋጀ የእርዳት ጥሪ ስለሆነ ወንድማችንን በእግዛብሔር ስም እንድንረዳ እንጠይቃለን::
ተስፋሁን ጋዲሳ በኢትዮጵያ በተለያዪ ክለቦች እንዲሁም ለኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ተጫዉቶ አሳልፉል::
Organizer
Desalegn Wae
Organizer
Oakland, CA