Assistance for Artist Wabi Abdurahman!!!

Donation protected
ለወገን ደራሽ ወገን ነው! በጉራግኛ ጣዕመ ዜማው የምናውቀው፣ የምናደንቀውና የምናከብረው ታዋቂውና ዝነኛው እንዲሁም የሁላችንም ባለ ውለታ የሆነው ድምፃዊ ዋቢ አብድርሃማን ችግር ላይ በመሆኑ የሁላችንም እርዳታ ይሻል። በመሆኑም ይህንን መልእክት የምትመለከቱ በሙሉ የወገን ደራሽ ወገን መሆኑን ተገንዝባችሁ የበኩላችሁን ድጋፍ እንድታደርጉ በአክብሬት እንጠይቃለን። ከሠላምታ ጋር!
Donate

Donations 

    Donate

    Organizer

    Mhalet Kemal
    Organizer
    Dallas, TX

    Your easy, powerful, and trusted home for help

    • Easy

      Donate quickly and easily

    • Powerful

      Send help right to the people and causes you care about

    • Trusted

      Your donation is protected by the GoFundMe Giving Guarantee