
Orthodox tewahido church support
Donation protected
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን::
አንተ የተኛህ ንቃ!!! ኤፌ 5:14
የወገኖቻችሁ ሕመማቸው ሕመማችሁ፣ ሐዘናቸው ሐዘናችሁ፣ ልቅሷቸው ልቅሷችሁ፣ ሞታቸው ሞታችሁ የሆነ ሁሉ ምንም እንኳን ማኅተም ስላሰሩ ሰማዕትነት የተቀበሉትን ባንመልሳቸውም አካላቸው ጎድሎ ፣ ንብረታቸው ወድሞ በየሜዳው የፈሰሱትን፣ ቀኑ የጨለመባቸውን ወገኖቻችንን በፍጥነት እንድረስላቸው!
ማሳሰቢያ !! እርዳታ በሚያደርጉበት ጊዜ ጎ-ፈንድ-ሚ የሚጠይቅዎትን ተጨማሪ ችሮታ (ቲፕ) መክፈል አይኖርብዎትም። ተጨማሪ ችሮታው (ቲፕ) ወደ ማኅበረ ካህናት አካውንት ገቢ አይሆንም። ቲፕ ሳይጨምሩ እርዳታዎን ለመስጠት የሚከተለውን ያድርጉ፤ ‘TIP’ ከሚለው መስመር ‘OTHER’ የሚለውን ከመረጡ በኋላ በቲፑ ሳጥን ውስጥ ዜሮ (0.0) ከሞሉ በኋላ የእርዳታውን ገንዘብ በእርዳታው ቦታ ብቻ ይሙሉ።
Organizer
Zemedkun Bekele
Organizer
Santa Fe Springs, CA