Main fundraiser photo

St Gabriel London.

Donation protected

‹ከሚቀበል ይልቅ የሚሰጥ ብፁዕ ነው››(ሐዋ.20፥35) 

የደብረ ብሥራት ቅዱስ ገብርኤል ቤተክርስቲያን በኮሮና ቫይረስ ምክንያት የተቸገሩ ምእመናን ለመርዳት እንቅስቃሴ እያደረገ ነው።

ዓለም በኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ ችግር ምክንያት በታሪኳ ከባድ ፈተና ገጥምዋታል። ወረርሽኙ በሁሉም መስክ ህብረተሰቡን እያጠቃ የብዙ ሰው ልጆች ሕይወት እየቀጠፈ ይገኛል። ይህ ጊዜ ከማንኛውም ጊዜ በላይ እርስ በእርስ መረዳዳት የሚያስፍልግበት ወሳኝ ወቅት መሆኑ ግልፅ ነው።

በመሆኑም የለንደን ደብረ ብሥራት ቅዱስ ገብርኤል ቤተክርስቲያን በዩኬ ወስጥ መኖርያ ፈቃድ ያልተሰጣቸውና ምንም አይነት የገቢ ምንጭ የለሌላቸውን ምእመናን ለመርዳት የGoFundMe አካውንት በመክፈት እንቅስቃሴ እያደረግን እንገኛለን።

የተሰበሰበውን ገንዘብም በወረርሽኙ ምክንያት ሥራ ሰርቶ የእለት ኑሯዋቸው መግፋት ላልቻሉ የቤተክርስቲያናችን አባላት የሚውል  ይሆናል።

ስለምታበረክቱት አስተዋፅኦ በቤተክርስቲያናችን ስም ከፍ ያለ ምስጋና እናቀርባለን።

የእግዚአብሔር ቸርነት አይለየን።

 
"It is more blessed to give than to receive" Acts 20:35

Debre Bisrat St Gabriel EOTC - COVID-19 Support for our members.

The world has never faced a crisis like COVID-19. The pandemic is impacting communities everywhere. It’s never been more urgent to support each other. The humanity, solidarity and generosity of people and organizations everywhere is also unprecedented.

In London, UK. Debre Bisrat St Gabriel EOTC (Ethiopian Orthodox Tewahedo Church) created this GoFundMe page to support and help, for those do not get support from government by their circumstances (who are failed their asylum cases) during this pandemic time. This support is for the member of London Debre Bisrat St Gabriel EOTC in UK.

Thank you for your consideration and generosity during these Global pandemic times.

Donate

Donations 

    Donate

    Organizer

    Debre Bisrat St Gabriel
    Organizer
    England

    Your easy, powerful, and trusted home for help

    • Easy

      Donate quickly and easily

    • Powerful

      Send help right to the people and causes you care about

    • Trusted

      Your donation is protected by the GoFundMe Giving Guarantee