yalew alemu is fundraising

Join Us in Creating Felege Berhan's Legacy
ውድ የቤተክርስቲያን ቤተሰብ እና ወዳጆች፣
ሰላምና ምህረት በጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ስም ከእናተ ጋር ይሁንላችሁ!
ፈለገ ብርሃን የአብነት አዳሪ ትምህርት ቤት በቤተክርስቲያናችን የተወደዱት የፍቅር አባት አቡነ ሰላማ ለሐዋርያዊ ተልኮ በተመደቡበት ሃገረ ስብከት ያለችው ቤተክርስትያን ያላትን የካህናት ችግር በመረዳት እኛን ልጆቻቸውን በመተማመን ቤተክርስትያንን ወደፊት የሚያስቀጥሉ ትውልዱን የሚባርኩ ካህናት እና መምህራን የሚወለዱበት የካህናት ትምህርት ቤት ለመገንባት አቅደዋል ።
ይህ ፕሮጀክት፣ በሚወዱን ሁሌም በጸሎታቸው በማይለዪን በተወደዱት አባችን አቡነ ሰላማ አመራርነት፣ ለእግዚአብሔር ክብር ተስፋ፣ እምነት እና እውቀትን ለማድረስ የሚያስችል ትልቅ እራይ ያለው ፕሮጀክት ነው።
በዚህ ፕሮጀክት የዛሬን ሳይሆን የወደፊቷን ቤተ ክርስትያን ያሰበ ቅዱስ ተልዕኮ ላይ እንድትተባበሩን እንጠየቅን። በእርስዎ ድጋፍዎ ልቦችና አእምሮዎች ለጌታና ለሕዝቡ እንዲገለግሉ የሚያዳብር ቦታ መስራት እንችላለን። በጋራ በመሆን በቤተክርስቲያናችንና የአባታችን የአቡነ ሰላማ እራእይ እናሳካለን።
የእርስዎ ድጋፍ በቀላሉ ገንዘብ ለመስጠት ብቻ ሳይሆን፣ የእምነትና ለሚወዱን አባታችን የምናሳየው የፍቅር ተግባር ነው።
እግዚአብሔር በዚህ የተከበረ አላማ ላይ እንድትተባበሩ በማሰብ በምትሰጡት ድጋፍ በሰፊው ይባርካችሁ። በፍቅርና በአንድነት በመሆን ይህን ራእይ ወደ እውነት እናምጣ!
Felege Berhan Boarding School was established by our beloved Father Abune Selama, who understood the need for priests in the diocese where he was assigned to the apostolic mission, and planned to build a school for priests where priests and teachers would be born who would continue the Church in the future by trusting us as their children.
This project, under the leadership of our beloved Father Abune Selama, who always prays for us, is a project with a great potential to bring hope, faith and knowledge to the glory of God.
We ask you to join us in this holy mission that concerns not only the Church of today but also the Church of the future. With your support, we can create a place that develops hearts and minds to serve the Lord and his people. Together, we will achieve the vision of our church and our father, Abune Selama.
Your support is not just a simple donation of money, but an act of faith and love for our beloved father.
May God bless you abundantly as you join us in this noble cause. Let us bring this vision to reality in love and unity!
- M
1 supporter