Assistance for Artist Wabi Abdurahman!!!
Donation protected
ለወገን ደራሽ ወገን ነው!
በጉራግኛ ጣዕመ ዜማው የምናውቀው፣ የምናደንቀውና የምናከብረው ታዋቂውና ዝነኛው እንዲሁም የሁላችንም ባለ ውለታ የሆነው ድምፃዊ ዋቢ አብድርሃማን ችግር ላይ በመሆኑ የሁላችንም እርዳታ ይሻል። በመሆኑም ይህንን መልእክት የምትመለከቱ በሙሉ የወገን ደራሽ ወገን መሆኑን ተገንዝባችሁ የበኩላችሁን ድጋፍ እንድታደርጉ በአክብሬት እንጠይቃለን።
ከሠላምታ ጋር!
Organizer
Mhalet Kemal
Organizer
Dallas, TX