ወንድማችንን ወንጌላዊ መንግስት ተባብረን እንታደግ
Donation protected
ወንጌላዊ መንግስት አለሙ ለ ሁለት አስርት አመታት በገጠር ከተማ ሚሽነሪ ሆኖ በህይወት ብርሀን ቤተክርስቲያን ወንጌልን በታማኝነት አገልግሏል የ5 ሴት ልጆች አባት ነው እንደጥቁር አንበሳ የህክምና ማረጋገጫ በሽታው የደም ካንሰርና ፖራላይዝ
ያደርግ የሚችል የጀርባ አጥንት ጥመት ነው ህክምናው በህንድ አገር አለ በሶስት ወር ውስጥ ይድናል ጠቅላላ የህክምና ወጪው (አንድ ሚ
ዮን ሁለት መቶ ሺ ብር )ነው የሁላችሁንም እርዳታ ይፈልጋል ??
ያደርግ የሚችል የጀርባ አጥንት ጥመት ነው ህክምናው በህንድ አገር አለ በሶስት ወር ውስጥ ይድናል ጠቅላላ የህክምና ወጪው (አንድ ሚ
ዮን ሁለት መቶ ሺ ብር )ነው የሁላችሁንም እርዳታ ይፈልጋል ??
Organizer
Mihret Kasahun
Organizer
Eugene, OR