$7,565 raised
·95 donations

Shiferaw Gebrewold's Funeral Arrangement
Donation protected
ለቀብር ማስፈፀሚያ እርዳታ
አቶ ሽፈራው ተድላ ገብር ወልድ የተባለ ኢትዮጵያዊ የሆነ ወንድማችን ለ 18 ዓመት የጆርጃ ነዋሪ የነበረ በስራ ዓለም እያለ በደረሰበት የጤና እክል ሁለት ዓይኑን ታውሮ እንዲሁም የኩላሊት በሽተኛ ስለሆነ ይህ ሰው የኩላሊት እጥበት (Dialysis) በሳምንት ሶስት ቀን ይደረግለት ነበር። በትላንትናው ቀን በድንገት በመኖርያ ቤቱ ውስጥ ሞቶ ስለተገኘ ሽፈራው ዘመድ ወዳጅ የሌለው ስለሆነ የመቀበርያ ገንዘብ ስለሌለው ወገኖቼ ሃምሳ ሎሚ ለአንድ ሰው ሸክሙ ለሃምሳ ሰው ግን ጌጡ እንደሚባለው ሁሉ የምንችለውን እንድናዋጣ እና የወንድማችንን ሰውነት አፈር ውስጥ እንድናሳርፍ የእርዳታ ጥሪያችንን እናቀርባለን።
ማሳሰቢያ፣ እርዳታ ከፈፀማችሁ በኋላ ቲፕ የሚል አለ ግዴታ አይደለም 0% ማድረግ ትችላላችሁ እና እንዳትሳሳቱ በማሰብ ነው።
Funeral assistance for Ato Shiferaw Tedla Gebrewold.
Ato Shiferaw, our Ethiopian brother who has been a resident of Atlanta for the past 18 years, was fighting with heart disease and blindness. Ato Shiferaw was also on Dialysis for over 3 years as both of his kidneys had failures, and he was finally found dead at his residence in Clarkston on January 18, 2023.
Since Ato Shiferaw has neither savings nor family member in the US., we are asking you all to donate money to cover the costs of the funeral and memorial service.
We want to thank in advance for all the support to this lonely Ethiopian to have his final rest.
Donations
Organiser and beneficiary
Tsegaye Adera
Organiser
Stone Mountain, GA
Belete Yemane
Beneficiary