
Legal Representation for Kundin
Donazione protetta
Support Kundin Rahmato’s right to a fair trial. Following a fatal car accident, we're seeking funds for legal representation. Your donation will ensure that Kundin receives proper defense, due process, and a chance for a just resolution.
ወንደማችን ኩንዲን ራህመቶ መኪናውን እያሽከረከረ በድንገት አንዲት አሜሪካዊት እግረኛ ሴት ገብታበት በመገጨትዋ ህይወትዋ አልፏል:: ጋሽ ኰንዲን በዚሄም ምክንያት ለአንደ ሳምንት ታሰሮ አሁን በቦንድ(በዋስ) ገንዘብ ተከፍሎ ለጊዜው ከእሥር ቤት ወጥቷል።
ይህንን ጎፈንድሚ የቅርብ ዘመዶቹና ጏደኞቹ የከፈትንበት ምክንያት የወንድማችን ፍርድ ስላሳሰበን ምናልባትም የመንጃ ፍቃዱ ሊነጠቅና መስራት እንዳይችል ሊደረግ ወይም ፍርዱ ጠንክሮ ወደ እስርቤት ሊያስመልሰውም ሰለሚችል ይህ እንዳይሆን ወንድማችንን ለገጠመው ጠንካራ ክስ ተመጣጣኝ የሆነ ጠንካራ ጠበቃ መቅጠር ያስፈልጋል::
ለማጠቃለል ወንድማችን ኩንዲን በትራንስፖርት ስራው እራሱን እና ቤተሰቡን በታታሪነት በማስተዳደር ላይ እያለ በዚህ በድንገት ለተከሰተው ከባድ አደጋ ለበለጠ ችግር ላይ መጋለጡ ብቻ ሳያንስ የእስር ቤት ተመልሶ መግባት እያሳሰበው ይገኛል:: ይሄን ሁኔታ በማሰብ በዚህ ጎፈንድሚ የምትችሉትን በመለገስ እንድትተባበሩት በማክበርና በትህትና እንጠይቃለን::
Organizzatore e beneficiario
Zekaria Hamid
Organizzatore
Richardson, TX
Muna Siraj
Beneficiario