Foto principale della raccolta fondi

LEGAL DEFENSE FUND FOR MR. SULEIMAN ABDELLA

Donazione protetta
ማሳሰቢያ፤
*እርዳታ በሚያደርጉበት ጊዜ ቲፕ መክፈል አይኖርብዎትም። ጎፈንድሚ ሰርቪስ ከሚለው ስር የሚያዩትን አስራ ሁለት ነጥብ አምስት ፐርሰንት የሚለውን ወደ ዜሮ ፐርሰንት መቀየር ይኖርብዎታል።*

ወጣቱ ኢትዮጵያዊው ፀሀፊና የማህበራዊ ሚዲያ አንቂ ሱሌማን አብደላ በሳኡዲ አረቢያ ሪያድ ከታሰረ ሁለት ሳምንት እየሆነው ነው። ሱሌማንን ከእስር ለማስፈታት እየተደረገ ካለው ፖለቲካዊ ጥረት ባሻገር ጠበቃ በማቆም በህግ መስመር ጫና ማድረግ አስፈላጊ ሆኖ በመገኘቱ በዓለማቀፍ ደረጃ ታዋቂ የሆኑ ሳዑዲ አረቢያዊ ጠበቃ በማቆም ፋይሉ እንዲከፈት ተደርጓል።

የሚሰበሰበውን ገንዘብም ሆነ ለጠበቃ የሚከፈለውን በግልጽ የምናቀርብ መሆኑንም ከወዲሁ እናስታውቃለን ።

ጠበቃው የጠየቁትን ክፍያ ለማሟላትም ይህን ጎ ፈንድ ሚ ከፍተናል። በመሆኑም ወጣቱን የፍትህ ተሟጋች ሱሌማን አብደላን ለማስፈታት በሚደረገው ጥረት ለጠበቃ የምንከፍለውን ገንዘብ በመተጋገዝ እንድናሟላ በአክብሮት እንጠይቃለን።

Mr. Suleiman Abdella, is a very well-known peace advocate and thought leader who is widely followed and respected by Ethiopian communities around the world. It is his relentless effort to expose the human rights violations of the Ethiopian government that has made him a target of the Ethiopian government’s harassment. We strongly believe that his life will be endangered if he is extradited to Ethiopia.


Donazioni 

    Organizzatore

    Dagnachew Teshome
    Organizzatore
    Los Angeles, CA

    Il luogo in cui puoi aiutare in modo facile, efficace e affidabile

    • È facile

      Fai una donazione in modo facile e veloce

    • Efficace

      Offri un aiuto diretto per le persone e le cause che ti stanno a cuore

    • Affidabile

      La tua donazione è protetta dalla Garanzia GoFundMe Giving