Funeral Expenses for Mitiku Thomas
Donazione protetta
ለ ዘማሪ ምትኩ ቶማስ የቀብር ማስፈፀሚያ
የወንድማችን የዘማሪ ምትኩ ቶማስ ድንገተኛ ሞት በእጅጉ አሳዝኖናል:: ባልታሰበና ባልተጠበቀ ሁኔታ እንዲህ ዓይነቱን ታዳጊ ወጣት ማጣት እጅግ አስደንጋጭና ልብ የሚሰብር ሐዘን ነው:: ገና ከጅማሬው ራሱን ለተፈጠረበት ዓላማ አዘጋጅቶና አብቅቶ ፈጣሪውንና ወገኑን ሲያገለግል ሩጫውን ሳይጨርስ የተለየብን ወንድማችን ነዉ:: ዘማሪ ምትኩ በዘመራቸው መዝሙሮች ብቻ ሳይሆን በአድራጎቱም መልካም ሰው ሆኖ በምሳሌነቱም የሚጠቀስ ትሁትና ለብዙዎች መካሪና አስተማሪ ነበር:: ድንገት በገጠመው ሞት ወደ አባቱ እቅፍ ቢሰበሰብም በሚወደው ቤተሰቡ ወገኑና ወዳጆቹ ዘንድ ሲታወስ ይኖራል::
ይህ ገቢ ማሰባሰቢያ ቤተሰቦቹ በዚህ ከባድ ጊዜ የሚኖርባቸዉን ወጪዎች ለመጋራት ስንል በጏደኞቹ አማካኝነት የተዘጋጀና አጠቃላይ ገቢው ለቤተስቦቹ የሚላክ ነዉ::
“ነገር ግን ኀዘንተኞችን የሚያጽናና አምላክ በቲቶ መምጣት አጽናናን” — 2ኛ ቆሮ 7፥6
እግዚአብሔር አምላክ ለወዳጅ ዘመዶቹ መፅናናትን ይስጥልን!

Our friend Mitiku Thomas passed away from a sudden accident on 12/19/2021. This fundraiser is organized by his friends to help his family with their expenses during this difficult time. All the funds collected here will be directly sent to his family.
May God comfort his loved ones!
Co-organizzatori (3)
Che Paulos
Organizzatore
Portland, OR
Dereje Handamo
Co-organizzatore
SOLOMON BASORE
Co-organizzatore