በጦርነት የተፈናቀሉ ወገኖቻችንን እንርዳ Let's show our support
Don protégé
Dear Ethiopians and concerned nationals,
We are asking all good-hearted people to come to rescue vulnerable children, women, and the elderly in conflict-affected regions in Ethiopia. In the civil conflict-affected region, in particular, Afar, Amhara, and other areas, the displaced Ethiopians live in the worst conditions, and many die due to starvation. Based on IOM data reported in May 2021, over 1.7 million people are displaced due to the conflict and need urgent humanitarian aid. Furthermore, in early November 2021, the advancement of the rebel in populated cities like Dessie and Kombolcha has increased the number of displaced people. Therefore, the Hadiya International Diaspora Association is calling all good-hearted peoples to save the lives of children, women, and elderly Ethiopians in war-affected regions by donating any amount.

“Today’s small donation will save the lives of many” Humanity first!
ለመላው ሀገር ወዳድ ኢትዮጵያውያን ለወገን ፈጥኖ ደረሽ እገዛ ለይ እንድትሳታፉ ስለመጠየቅ፡፡
አሁን አገራችን ያለችበት ሁኔታ ለሁላችንም ግልፅ ነው:: በመሆኑም ኢትዮጵያ ውስጥ ከአፋር ፣ ከአማራ ፣ እና ከተለያዩ አከባቢዎች በጦርነቱ እና በህገወጥ ታጣቂዎች ሰላም አጥተው ህይወታቸውን ለማትረፍ በየስደተኛ ጣቢያዎች ተጠልለው የሚገኙ ኢትዮጵያዊያን ወገኖቻችን መንግስትና የተለያዩ ድርጅቶች ህይወት አድን ድጋፍ እያደረጉ ቢሆንም በቂ አለመሆኑን ብዙዎቻችን እንገነዘባለን:: ስለዚህም ከተለያዩ የማህበራችን አባላት እና ሌሎች ኢትዮጵያውያን ባቀረቡልን "እርዳታ እናርግ" ጥያቄ መሰረት አሶሴሽናችን ሰብአዊ እርዳታ በጎፈንድሚ መብሰብ ጀምሮዋል። በጎፈንድሚ በተከፈተው አካውንት የአቅማችሁን ለህፃናት ለእናቶች እንዲሁም ለወንድም እና እህቶቻችን የምንችለውን ሁሉ እንድንለግስ ጥሪያችንን በሀገር ፍቅር ስሜት እናቀርባለን ::
"የዛሬ ትንሿ ድጋፍ የብዙዎችን ህይወት ትታደጋለች" ለህዝባችን ሳላም ድጋፋችንን በሀሳብ ፣ በፀሎት ፣ እና በገንዘብ እንድናደርግ ጥሪያችንን እናቀርባለን:: እግዚአብሂር እትዮጵይን ይጠብቃት፡፡
ማሳሰቢያ፣ እርዳታ በሚያደርጉበት ጊዜ ጎ ፈንድ ሚ የሚጠይቅዎትን ተጨማሪ ችሮታ (ቲፕ) መክፈል አይኖርብዎትም። ተጨማሪ ችሮታው (ቲፕ) ወደ አካውንት ገቢ አይሆንም። ቲፕ ሳይጨምሩ እርዳታዎን ለመስጠት የሚከተለውን ያድርጉ፤ ‘TIP’ ከሚለው መስመር ‘OTHER’ የሚለውን ከመረጡ በኋላ በቲፑ ሳጥን ውስጥ ዜሮ (0.0) ከሞሉ በኋላ የእርዳታውን ገንዘብ በእርዳታው ቦታ ብቻ ይሙሉ።

Organisateur
HADIYA INTERNATIONAL DIASPORA ASSOCIATION
Organisateur
Seattle, WA