Hauptbild des Spendenaufrufs

Support Haq ena Saq Ethiopia Media Channel

Spende geschützt
ሃቅ እና ሳቅ ሚዲያ ቻናል የመጣው ይምጣ ብሎ በሃቅ ላይ ብቻ ተመስርቶ ለኢትዮጵያችን ሃቅ እና ሳቅ እንዲበዛላት የሚመኝ እና የሚተጋ ሚዲያ ነው።

ሚዲያችንን ከፍ ወዳለ ደረጃ ለማድረስ እና የሙሉ ግዜ ሚዲያ እንዲሆን ለማስቻል የእናንተን እገዛ ይፈልጋል።

ኢትዮጵያችን ብዙ ሚዲያዎች ያስፈልጓታል።

ቢያግዙን ሃቅን ይዘን ለኢትዮጵያ የሚበጀውን ብቻ  በማቅረብ እንዲሁም ብዙሃኑን በማስተናገድ አርዓያ ለመሆን ጠንክረን እንሰራለን!

ከወዲሁ ምስጋናችን ከፍ ያለ ነው!

ኢትዮጵያችን ሃቅ እና ሳቅ ይብዛላት!

______________________________፟

ውድ ኢትዮጵያውያን እና የኢትዮጵያ ወዳጆች ይሄ ጎ ፈንድ ሚ ተከፍቶ የነበረው ለሃቅ እና ሳቅ ሚዲያ ማጠናከሪያ የነበረ ቢሆንም አሁን በሃገራችን ላይ ከተፈጠረው ነገር አንጻር በርካቶች የኛን ድጋፍ የሚፈልጉ ሆነው በመገነታቸው ይሄንን ገንዘብ ለወገኖቻችን ለማድረስ ወስነን በተጠናከረ መልኩ ስናሰባስብ ቆይተናል... ከሚቀጥለው ሳምንት ጀምሮ ሃቅ እና ሳቅ እገዛ ወደሚያስፈልጋቸው ወገኖቻችን በመሄድ ለወገኖቻችን የሚያስፈልገውን እገዛ እንደሚያደርግ ለማሳወቅ እወዳለሁ። ስላደረጋችሁት እገዛ ሁሉ በፈጣሪ ስም አመሰግናችኋለሁ!

Organisator

Abebe Tolla Feyisa
Organisator
England

Deine einfache, effektive und sichere Anlaufstelle für Hilfe

  • Einfach

    Schnell und einfach spenden

  • Effektiv

    Unterstütze Menschen und Zwecke, die dir am Herzen liegen

  • Sicher

    Deine Spende ist durch die Spendengarantie von GoFundMe geschützt