ለሙሃመድ አወል ሳላህን ቤተሰቦች ስጦታ
Donation protected
ተወዳጁ ሙሃመድ አወል ሳላህ ከ1958 - 2013 በህይዎት የኖረ በድንገተኛ የልብ ህመም ወደዚያኛው ዓለም ተሻገረ
ሙሀመድ አወል ሳላህ በህይዎት በኖረበት ዘመን እጅግ አሳዛኝ እና ሩህሩህ ለሰዎች መልካም በመስራት የሚታወቅ ልበ ቀና ነበር ። ሙሀመድ አወል ሳላህ የ6 ልጆች አባት ሲሆን ልጆቹ ፣ቤተሰቦቹ ምንም እንኳን እሱን መልሰው ማግኘት ባይችሉም አይዟችሁ ብሎ ለማጽናናት ለሱ ያለንን ክብርና አድናቆት ለመግለጽ የአቅማችንን አስተዋጾ ማድረግ እንድንችል ዘንድ ይህ ጎፈንድ ሚ ከቤተሰቦቹ እና እንዲሁም የሱን ቤተሰቦች ለማቋቋም ከተመሰረተው ኮሚቴ ጋር በመነጋገር ተከፈተ ። የአቅማችንን አስተዋጾ እንድናደርግ ጥሪ ቀርቧል
Organizer
Abdurahim Ahmed
Organizer
Washington D.C., DC