የብራና ፡መጽሐፍት ፡ዝግጅት ፡የሚያሰለጥን ተቋምን ሰልመደገፍ።
Donation protected
ሐመረብርሃን ፡የብራና ፡መጽሐፍት ፡ሥራ ድርጅት ፡ከተመሠረተ፡ ፬ ዓመታት የሆነው ድርጅት ሲሆን ይህ ድርጅት፡ እየጠፉ፡የመጡትን፡ሀገር፡በቀል፡እውቀቶችን፡ማለትም፡ የብራና፡አመጣጥ፡የቁም ጽሕፈት፣የሐረግ ጥበብ፣ጥንታዊ፡ ኢትዮጵያዊ፡የአሳሳል፡ዘይቤን፡ዓላማውአድርጎ ፡እየሰራ፡ያለ፡ድርጅት፡ነው።
ስለዚህም፡ይህንን፡ዓላማ፡እውን፡ለማድረግ፡የማሰልጠኛ፡ተቋሙንም፡ለማጠንከር፡ብዙ፡ታዳጊ፡ህጻናትንም፡ለማብቃት፡ለተማሪዎችም፡ተደራሽ፡ለማድረግ፡በይበልጥም፡ሀገራዊ፡እሴት፡ያላቸውን፡የጠፉና እየጠፉ፡ያሉትን፡እውቀቶች፡ለመመለስ፡የብዙኀን፡ድጋፍ፡የሻል።
ይህን ፡ምክንያት ፡በማድረግ ፡ይህ ጎ ፈንድ ሚ፡ ይህን ፡እውን፡ያደርግ፡ዘንድ፡ታስቦ፡ተዘጋጅቷል።
ለምታደርጉልን፡ድጋፍ፡በእግዚአብሔር፡ስም፡እናመሰግናለን።
Organizer
Hanna ZeEthiopia
Organizer
Little Elm, TX