Main fundraiser photo

ሰሜን ሸዋ እርዳታዎን ይጠብቃል - Help Northern Shoa

Tax deductible
ማሳሰቢያ !!!!!!!!!!!    እርዳታ በሚያደርጉበት ጊዜ ጎ-ፈንድ-ሚ የሚጠይቅዎትን ተጨማሪ ችሮታ (ቲፕ) መክፈል አይኖርብዎትም። ተጨማሪ ችሮታው (ቲፕ) ወደ ግሎባል አላያንስ አካውንት ገቢ አይሆንም። ቲፕ ሳይጨምሩ እርዳታዎን ለመስጠት የሚከተለውን ያድርጉ፤  ‘TIP’ ከሚለው መስመር  ‘OTHER’ የሚለውን ከመረጡ በኋላ በቲፑ ሳጥን ውስጥ ዜሮ (0.0) ከሞሉ በኋላ የእርዳታውን ገንዘብ በእርዳታው ቦታ ብቻ ይሙሉ።
=========================================================================
የዜጎችን ሕይዎት በግፍ የቀፀፉ ፅንፈኞች ለፍትህ ይቅረቡ! ዓለም አቀፍ ትብብር ለኢትዮጵያዊያን መብት ከተቋቋመበት የዛሬ ስድስት ዓመት ጀምሮ በተከታታይና ባለው አቅም መሰረት ብሄር፤ ኃይማኖት፤ የፖለቲካ ዝንባሌ፤ ጾታ ወይንም እድሜ ሳይለይ በአገር ቤትና በውጭ ለሚኖሩ ለኢትዮጵያዊያን ወገኖቹ በያሉበት ለሚደርስባቸው ግፍ፤ በደልና ችግር ያልተቆጠበ ጥረት ሲያካሄድ ቆይቷል። በተለያዩ ወቅቶች በተከሰቱ አሰቃቂ ሁኔታዎች ላይ መግለጫዎችን አውጥቷል።  ዛሬም በሰሜን ሸዋ በሚኖሩ ንጹህ ኢትዮጵያዊያን ላይ የተፈጸመውን ግፍ፤ በደልና እልቂት በተመለከተ
ይህን መግለጫ አውጥቷል።

Want to join us in making a difference? We are raising money to benefit displaced Ethiopians in the North Shoa. Any donation will help make an impact. Thanks in advance for your contribution to this cause that means so much to mus.

More information about GARE Global Alliance for the Rights of Ethiopians: GARE is a 501 c company based in the United States established to defend the rights of Ethiopians around the globe, raising funds from grassroots groups in support of distressed Ethiopians.

Organizer

Global Alliance for the Rights of Ethiopians
Organizer
Nashville, TN
GARE Global Alliance for the Rights of Ethiopians
 
Registered nonprofit
Donations are typically 100% tax deductible in the US.

Your easy, powerful, and trusted home for help

  • Easy

    Donate quickly and easily.

  • Powerful

    Send help right to the people and causes you care about.

  • Trusted

    Your donation is protected by the  GoFundMe Giving Guarantee.