Support Alemneh Wasse (Awaze News)

  • A
  • A
  • G
41 Spender
0% complete

1820 $ gesammelt, Spendenziel: 15 Tsd. $

Support Alemneh Wasse (Awaze News)

Spende geschützt
በመላው ዓለም የምትኖሩ የአዋዜ አድማጭና ቤተሰቦች፦ላለፉት ጥቂት አሥርተ ዓመታት በተለያዩ አገራዊና ዓለማቀፋዊ ጉዳዮች ዘገባዎቹ የምታውቁትና የምትወዱት ጋዜጠኛ ዓለምነህ ዋሴ ላለፉት ጥቂት ዓመታት የሚታወቅበት አዋዜ ቻነሉ ለሁለተኛ ጊዜ ችግር ገጥሞታል። ይህ መሆኑ ደግሞ የቻነሉ መሥራችና ባለቤት በጣሞ የምንወደውና የምናከብረው በሙያው አንጋፋ የሆነው ዓለምነህ ዋሴን በተለያዩ ዜና ዘገባዎቹ፥ዳሰሳዎቹና ትረካዎቹ ወደ አድማጭ የመድረስ አቅሙን እያሳጣው ነው።ስለዚህ ጋዜጠኛው "የጥንቱ የጠዋቱ" ዓለምነህ ዋሴ በሰው ኀይልና በዘመናዊ ስቱዲዮ ተደራጅቶ በአዲስና በሙሉ ኀይል በአስተማማኝነት መቅረብ አስፈልጎታል።ዓለምነህ ዋሴ የሳዳም ሁሴን ባግዳድ "ፀጥ፣ረጭ ዝም"ስትል ነበረ!.እሱ እንደሚለው ጋዜጠኛና ወይን ሲቆይ ይጣፍጣል!"ነውና አዋዜ በዘመናዊ ስቱዲዮና በሰው ኃይል ተጠናክሮ በአስተማማኝ እንዲቀጥል ትብብራችን አስፈልጎታል!ለ32ዓመታት እንደተወደደ የኖረ መሣጭና ትሁት ድምፅ! አዋዜን ይርዱ::

Organisator

Alemneh Wasse
Organisator

Deine einfache, effektive und sichere Anlaufstelle für Hilfe

  • Einfach

    Schnell und einfach spenden

  • Effektiv

    Unterstütze Menschen und Zwecke, die dir am Herzen liegen

  • Sicher

    Deine Spende ist durch die Spendengarantie von GoFundMe geschützt