Main fundraiser photo

የተደረገልንን አንረሳም እናመሰግናለን

Donation protected
For the brave work that has been done to advance our people's life.
Say Thank you and stand by the heroes.
for Addis dimts radio appreciation project.
አዲስ ድምፅ ለአማራ ትግል አስተዋፆ ያበረከቱ የቁርጥ ቀን ጀግኖችን እና ቤተሰቦቻቸውን ፈፅሞ አይረሳም ። ሚዲያችንን በማጠናከር ብቻ ሳይሆን ጀግኖቻችንን በማበረታታት ታላቅ ስራ እናከናውናለን ።
መሸለም እና መመስገን ያለባቸውን እናበረታታለን በክፉ ቀናችን የታደጉንን በችግራቸው ከጎናቸው በመሆን አቅም እና ድምፅ እንሆናለን፡ እርስወም ካመኑብን ይደግፉን አብረውንይቁሙ አናሳፍርወትም ፡፡
አበበ በለው

Organizer

Abebe Belew
Organizer
Waldorf, MD

Your easy, powerful, and trusted home for help

  • Easy

    Donate quickly and easily.

  • Powerful

    Send help right to the people and causes you care about.

  • Trusted

    Your donation is protected by the  GoFundMe Giving Guarantee.