Main fundraiser photo

haruntube support

Donation protected
ሃሩን ቲዩብ ሙስሊሙ ማህበረሰብ በሀገሩ ግንባታ በኩል ሚናውን እንዲወጣ የሚዲያውን ሃላፊነት በመያዝ ጥረት እያደረገ ያለ ተቋም ነው። ከቅርብ ጊዜያት ወዲህ በሙስሊሙ ማህበረሰብ ላይ የሚደረጉ ፕሮፖጋንዳዎች ቅርፃቸውን እየለዋወጡ ቀጥለዋል። ሚዲያችንም እነዚህ ስሁት ፕሮፓጋንዳዎች ከስር ከስሩ እየተከታተለ በማጋለጥ በኩል በሰፊው እየሰራ መሆኑን ህዝባችን የሚያውቀው እውነታ ነው። ያም ሁኖ ግን ከቅርብ ጊዜ ወዲህ የአቅም ማነስ እያጋጠመን በመሆኑ ስራዎችን በሚፈለገው ጥራትና አቅም ለመስራት ማነቆ ሁኖብናል። የሚዲያ ስራ ከሰራተኛ ክፍያ ጀምሮ እስከ ስቱዲዮ ኪራይና እንዲሁም ለስራው የሚያስፈልጉ ቁሳቁሶች ማሟላት ድረስ የፋይናንስ አቅምን የሚፈልግ ስራ ነው። በዚህም ሳቢያ ህዝበ ሙስሊሙ ይህ የራሱ የሆነውን ሚዲያ እንዲደግፍና ሚዲያውን ለማጠናከር እንዲሆን ጎፈንድ ሚ አካውንት ከፍተናል። ሙስሊሙ ኡማም ያለውን ክፍተት በአግባቡ ተረድቶ የአቅሙን አስተዋጾ እንዲያደርግ ስንል በአሏህ ﷻ ስም ጥሪያችን እናቀርባለን። ኑ ተባብረን ሚዲያችንን እናሳድግ Haruntube has been playing a crucial role in media sector for the Ethiopian . The tube has done a lot of works in exposing much islamophobic narration done by many towards Ethiopian . However ,despite the works done so far the tube has now got a financial problem and it reached a point where it needs all our help and cooperation. We have loucnhed a gofundme link so that you can contribute your share and be part of the media. Jezakellah.

Organizer and beneficiary

Abdurahim Ahmed
Organizer
Washington D.C., DC
Hamzia Beshir
Beneficiary

Your easy, powerful, and trusted home for help

  • Easy

    Donate quickly and easily.

  • Powerful

    Send help right to the people and causes you care about.

  • Trusted

    Your donation is protected by the  GoFundMe Giving Guarantee.