Hauptbild des Spendenaufrufs

የእርዳታ ጥሪ ለሙሉአለም ታከለ

Spende geschützt
https://youtu.be/ic2A0qNgPTw https://youtu.be/I7eOLsjo_FY #የእርዳታ_ጥሪ


በኢትዮዽያ ሙዚቃ ውስጥ በቅርብ ግዜ ከመጡ ድምፃዊን መካከል ለወደፊቱ በከፍተኛ ሁኔታ የሙዚቃ ስራዎቹን ለመስራት ትልቅ ህልም ያለው ወጣት ድምፃዊና የዜማ ግጥም ደራሲ ነው
ተወዳጁ ሙዚቀኛ ሙሌ ሐመልማሎ በተለይም ከኤፍሬም አማረጋ "ተሸንፊያለሁ" በሚለው ስራው በስፋት የሚታወቀው አርቲስት ሙሉአለም ቀድሞ ባቀረባቸው ከላይ የተጠቀሱት ሥራዎች ይታወቅ እንጂ በቀጣይ ለህዝቡ ለማቅረብ የተዘጋጀባችው ሥራዎች እንዳሉት እሚታወቅ ሳለ ድንገት በደረሰበት የኩላሊት ህመም ምክንያት የኩላሊትእጥበት (Dialysis) እንዲያደርግ በሀኪሞች ተነግሮታል። እንደሚታወቀው ይህ ሂደት ከፍተኛ ገንዘብን የሚጠይቅ ሲሆን በአርቲስቱ አቅም ደግሞ እስከ መጨረሻው መግፋት የማይቻል በመሆኑ ሁሉም ሰው ድጋፉን ያሳየው ዘንድ በፈጣሪ ስም እንጠይቃለን..?ይህ አመለ ሸጋ ወጣት ድምጻዊ የሁላችንም እገዛ ያስፈልገዋል አርቲስቱ ብዙ የሚጠበቅበት ገና ሙዚቃን ጀመርኳት እያለ እሩቅ በሚያስብበት በዚህ ሰዓት እንዲህ ባለው አደጋ ተደናቅፎ እንዳይቀር ሁላችንም በመረባረብ የበኩላችንን ማድረግ ይኖርብናል። በእርግጥ ለለጋሱ የኢትዮጵያ ህዝብ እንኳን ለአብራኩ ክፋይ አይደለም ለሌላም አያንስም ሁሉም ኢትዮጵያዊ እንደሚያውቀው ይህ በሽታ ግዜ አይሰጥም የልጁም ሆነ የቤተሰብ አቅም ይህን ለማድረግ አይችልም ሥለሆነም በውጭ የምትኖሩ ኢትዮጵያውያን በዚህ ጎ ፈንድሚ መርዳት የምትችሉ ሲሆን በሀገር ውስጥ የትገኙ ደግም በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ቁጥር 1000182044184 ማስገባት እንደምትችሉ በአዲስ አበባ የሚገኝው ኮሚቴ አስታውቋል::የእርዳታ ጥሪ ለሙሉአለም ታከለ
Spenden

Spenden 

    Spenden

    Organisator

    Minew Shewa Tube
    Organisator
    Silver Spring, MD

    Deine einfache, effektive und sichere Anlaufstelle für Hilfe

    • Einfach

      Schnell und einfach spenden

    • Effektiv

      Unterstütze Menschen und Zwecke, die dir am Herzen liegen

    • Sicher

      Deine Spende ist durch die Spendengarantie von GoFundMe geschützt