Hoofdafbeelding inzamelingsactie

Artist, singer, songwriter, musician Asaye Zegeye

Beschermde donatie
ሰላምና ጤና ለሁላችንም ይብዛ!

ድምፃዊ, የሙዚቃ አቀናባሪ, የዜማና ግጥም ደራሲ, የባህልና ዘመናዊ ሙዚቀኛ, አርቲስት እሳዬ ዘገየ የሁላችንንም እርዳታ ይሻል!

ከ47 አመታት በላይ በሙዚቃው አለም የቆየ, 6 የተለያዩ ባህላዊና ዘመናዊ የሙዚቃ መሳሪያዎችን ጠንቅቆ የሚጫወት, በተለያዩ የባህል ዘፈኖች አቀራረቡ የሚደነቅ, ሙዚቃ አቀናባሪ. ግጥምና ዜማን ደርሶ ለበርካታ ድምፃውያን ያበረከተና ስራዎቹ ድምፃውያንን ያሳወቁ, ድርሰቶቹን ካንጎራጎሩለት እውቅ ድምፃውያን ጥቂቶቹ
ጥላሁን ገሰሰ, አለማየሁ እሸቴ, ተሾመ ወልዴ, ሐመልማል አባተ, ማርታ ሃይሉ, ስዩም ዘውዴ, ሃና ሸንቁጤ እና ሌሎቹም እንደምሳሌነት ይጠቀሳሉ::

አሳዬ ከልጅነቱ ጀምሮ በብዙ ቦታዎችና አህጉራት የሰራ ሙያተኛ ሲሆን በአሁኑ ሰአት በጉበት ካንሰር ህመም የህክምና እርዳታ ላይ ይገኛል: የእኛንም የወገኖቹን የአድናቂዎቹን እርዳታ በእጅጉ ይሻል!

በዚህ በተከፈተው ጎፈንድሚ አካውንት የአቅማችንን ለግሰን ለህክምና, ለመድሃኒትና ለተመሳሳይ ወጪ የሚሆነውን ሸክም እናቅልለት! በቀጥታ በባንክ አካውንት መላክ ለምትፈልጉ
201473530155
RT#271188081
ለወገን ደራሽ ወገን ነውና በሃሣብም በፀሎትም እናግዘው!!!


ለአርቲስት አሳዬ ዘገየ የምታደርጉትን እገዛ ፈጣሪ በእጥፉ እና በብዙ በረከት ይጎብኛችሁ::

Greetings.

Asaye Zegye, a renowned Ethiopian musician and song writer, has dedicated his life to enriching the Ethiopian music with his beautiful music. His work have been performed by legendary artists such as Tilahun Gessese, Tshaye Yohannes, Teshome wolde, Hamelmal Abate, Abebech Derara, Martha Hailu, Siyum Zewde, Hana Shenqute and many more.

Unfortunately, Asaye is now facing a health challenge: liver cancer. The medical expenses associated with his treatment are significant.

Your generous donation will directly contribute to:

Medical Costs: Covering the cost of treatments, medications, and hospital stays.

Family Support: Assisting his family during this difficult time.

Let's come together to honor his incredible contributions to Ethiopian music by helping him in his time of need.

Please donate generously and share this campaign with your friends and family

Thank you for your compassion and support
Doneren

Donaties 

    Doneren

    Organisator

    Beza Tadesse
    Organisator
    Atlanta, GA

    Jouw gemakkelijke, krachtige en vertrouwde plek voor hulp

    • Gemakkelijk

      Doneer snel en gemakkelijk

    • Krachtig

      Help rechtstreeks de mensen en doelen die jij belangrijk vindt

    • Vertrouwd

      Je donatie wordt beschermd door de GoFundMe Donatiegarantie