Main fundraiser photo

ኑ !ስደታቸው በክረምትና በሰንበት ለሆነባቸው ወገኖቻችን እንድረስላቸው !

Donation protected
"ወገኞችህ እርቃናቸውን ወድቀው እያለቀሱ ነው፣ አንተ ግን የሚያምር የወለል ንጣፍ ለመምረጥ ተቸግረህ ቆመሃል።"

ቅዱስ አንብሮስ 

በሀገራችን ኢትዮጵያ ከቅርብ ዓመታት ወዲህ እያጋጠሙ ያሉ ማኅበራዊ ቀውሶች እና ጦርነቶች ቅድስት ቤተ ክርስቲያንን፣ ኦርቶዶክሳውያንና ሌሎች ዜጎችን ለከፋ ችግር እያጋለጡ ይገኛሉ። በደረሰው ቀውስም የብዙ ዜጎች ሕይወት አልፏል፣ አብያተ ክርስቲያናነት ወድመዋል፣ ጉባኤ ቤቶች ተፈትተዋል፣ ገዳማውያንና ዜጎች ፈልሰዋል። 

ማኅበረ ቅዱሳን በሀገራችን እየደረሰ ባለው ማኅበራዊ ቀውስና ሃይማኖታዊ ጥቃቶች የማኅበረሰብ ክፍሎችን በመለየት ፕሮጀክት እየቀረጸ በጎ አድራጊ ምእመናንና ተቋማትን በማስተባበር በሀገሪቱ የተለያዩ ክፍሎች የአልባሳት፣ የምግብ እና መሠል አስቸኳይ ድጋፎችን በስፋት ሲያደርስ ቆይቷል፣ አሁንም ድጋፉን አጠናክሮ ቀጥሏል። በቀጣይም ተጎጅዎች በሚገኙባቸው ቦታዎች ሁሉ ደርሶ የነፍስ አድን ሥራዎችን ለማከናወን የእናንተን የተለመደ ትብብራችሁን እንድታደርጉ ጥሪያችንን እናቀርባለን። 

 ስለትብብርዎ እናመሰግናለን

ማኅበረ ቅዱሳን

“There is your brother, naked, crying, and you stand there confused over the choice of an attractive floor covering.”
St. Ambrose of Milan


In recent years, social unrest and war have been placing the Holy Church, Christians and other citizens in grave calamity. Many lives have been lost as a result; churches have been destroyed, the traditional schools of the Ethiopian Orthodox Church dismantled, and monastics have had to flee.
 
Mahibere Kidusan has been identifying those that have been affected by this social unrest and creating projects and organizing philanthropists and organizations to have clothes, food and other similar urgent items of need sent to those that need them. This support has continued till now.

We now ask you to lend us your ever-present support to help us continue to do work that will save the lives of those affected in all the various places that have been harmed.

We thank you for your support.
Mahibere Kidusan
Donate

Donations 

  • Yossief Tsegay
    • $300 
    • 3 d
  • Anonymous
    • $40 
    • 5 d
  • Anonymous
    • $200 
    • 6 d
  • Anonymous
    • $1,000 
    • 6 d
  • Anonymous
    • $100 
    • 15 d
Donate

Organizer

Mahibere Kidusan
Organizer
Silver Spring, MD

Your easy, powerful, and trusted home for help

  • Easy

    Donate quickly and easily.

  • Powerful

    Send help right to the people and causes you care about.

  • Trusted

    Your donation is protected by the  GoFundMe Giving Guarantee.