Main fundraiser photo

አቶ ታዲያስ ታንቱ እና ቤተሰቦቻቸው ለማገዝ

Donation protected
ጋሽ ታዲዮስን ማገዝ ለምትፈልጉ ወገኖችቻን ብቻ !!


አቶ ታዲዮስ ታንቱ ለህሊናቸው የቆሙ:ለሆዳቸው ያላደሩ:እድሜ ልካቸውን ለሀገር እና ለወገናቸው የታገሉ ጀግና አባት ናችሁ!!

እኝህ አባት ድምፅ አልባ ለሆነው እና በየግዜው በፅንፈኞች ለሚገደለው ለአማራው ህዝብ ድምፅ በመሆን ይታወቃሉ:: እኝህ አባት እውነትን በመናገራቸው  የእውነትና የሀቅ ፀር በሆኑ የመንግስት አካላቶች ተደብድበው እስር ቤት ወድቀዋል!! በተቻለ አቅም ቤትና መኪና ገዝተን መሸለም ባንችል ራሳቸው እና ቤተሰቦቻቸውን ለመደገፍ ይረዳ ዘንድ ይህንን ሊንክ ከፍተናል:: ሁላችሁም ሀገር እና ወገን ወዳድ የሆናችሁ የምትችሉትን እርዱ አግዙዋቸው!!

ሁሌም ከሀቀኞች ጋር እንጂ ከግፈኞች ጋር አንቆምም!!

Organizer and beneficiary

Sara Tesfaye
Organizer
Oakland, CA
DR.Ambachew Woreta
Beneficiary

Your easy, powerful, and trusted home for help

  • Easy

    Donate quickly and easily.

  • Powerful

    Send help right to the people and causes you care about.

  • Trusted

    Your donation is protected by the  GoFundMe Giving Guarantee.