አቶ ታዲያስ ታንቱ እና ቤተሰቦቻቸው ለማገዝ
Donation protected
ጋሽ ታዲዮስን ማገዝ ለምትፈልጉ ወገኖችቻን ብቻ !!
አቶ ታዲዮስ ታንቱ ለህሊናቸው የቆሙ:ለሆዳቸው ያላደሩ:እድሜ ልካቸውን ለሀገር እና ለወገናቸው የታገሉ ጀግና አባት ናችሁ!!
እኝህ አባት ድምፅ አልባ ለሆነው እና በየግዜው በፅንፈኞች ለሚገደለው ለአማራው ህዝብ ድምፅ በመሆን ይታወቃሉ:: እኝህ አባት እውነትን በመናገራቸው የእውነትና የሀቅ ፀር በሆኑ የመንግስት አካላቶች ተደብድበው እስር ቤት ወድቀዋል!! በተቻለ አቅም ቤትና መኪና ገዝተን መሸለም ባንችል ራሳቸው እና ቤተሰቦቻቸውን ለመደገፍ ይረዳ ዘንድ ይህንን ሊንክ ከፍተናል:: ሁላችሁም ሀገር እና ወገን ወዳድ የሆናችሁ የምትችሉትን እርዱ አግዙዋቸው!!
ሁሌም ከሀቀኞች ጋር እንጂ ከግፈኞች ጋር አንቆምም!!
Organizer and beneficiary
Sara Tesfaye
Organizer
Oakland, CA
DR.Ambachew Woreta
Beneficiary