Help Hareg Tesfaye cover her medical expenses.
Donation protected
Our sister Hareg Tesfaye, a mother of three children (16,10, and 4), she is suffering from blood and bone cancer. She has been suffering from blood and bone cancer for three years now. She has been in and out of the hospital for chemo therapy and other medical complications at Girum Hospital. However, the cost for her medical treatment is beyond our capabilities to cover the treatment of the cancer that needs long time care. We would like to ask for your help to cover her medical expenses for the continuous treatments.
የእርዳታ ጥሪ
በፎቶው ላይ የምትመለከቷት እህታችን ሐረገወይን ተስፋዬ ባለትዳርና የ3 ልጆች እናት ስትሆን ከ3 አመት ወዲህ በደምና በአጥንት ካንሰር እየተሰቃየች ትገኛለች ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ህመሟ በእጅጉ ጠንቶ በግሩም ሆስፒታል አልጋ ይዛ ከፍተኛ የህክምና ክትትል በማድረግ ላይ ትገኛለች:: ይሁን እንጂ ከህመሟ ተደራራቢነት ክብደት እንዲሁም ረጅም ጊዜ የሚፈልግ ህክምና የሚያስፈልገው ከመሆኑ ጋር ተያይዞ የህክምናውን ወጪ ለመሸፈን ከአቅማችን በላይ ሆኖብናል። በመሆኑም የወገናችንን እርዳታ ለመጠየቅ ተገደናል።እናም በመላው አለም የምትገኙ ኢትዮጵያዊያን ወገኖች የእህታችንን ህይወት ከሞት ታድጉልን ስንል የእናታቸውን ወደ ቤት መመለስ በጉጉት በሚጠባበቁት ህጻናት ልጆቿ እና ሁሉን ቻይ በሆነው በልኡል እግዚያብሄር ስም እንማጸናለን።
Organizer
Weyneset Tesfaye
Organizer
Burke, VA