Main fundraiser photo

አስቸኳይ የእርዳታ ጥሪ

Donation protected
ያሬድ አብሮ አደጋችን ነው:: ሀምሌ 19 አብረን የተማርን; ኮስትርን ያቋረጥን; አጅፕ ነዳጅ የቀዳን; የአባ ደሜን በረባሶ የተጫማን; ፈርስ እና ጉቶ ሜዳ የተጫወትን;እግዚሐብሄርአብ ለፍልሰታ ፆም ሰንበት ት/ቤት የተማርን; የሽምሱን ፕስቲ ተሻምተን የበላን;በላይ ዘለቀ ሜዳ የቀበሌ ኳስ ጨዋታ የደገፍን;ሸገር መናፈሻ የተናፈስን, ለማትሪክ ያጠናን, ቼዝ እና ዳማ የተጫወትን; የቄሱን ዳቦ የበላን;መስቀሉ ስጋ ቤት እና ዳዊት ፋርማሲ የተላክን.... ... the moral of the story is no matter where our destiny is today,...please let’s help him and his family for the sake of all those good memories.

Regards
Nigusu(Abi)

Organizer

Nigusu Demissie
Organizer
Dumfries, VA

Your easy, powerful, and trusted home for help

  • Easy

    Donate quickly and easily.

  • Powerful

    Send help right to the people and causes you care about.

  • Trusted

    Your donation is protected by the  GoFundMe Giving Guarantee.