ደራሽ ለወሎ ህልውና!!!
Tax deductible
ደራሽ ለወሎ ህልውና !!
-----------------------------
የአማራ ህዝብ በሁሉም አቅጣጫ ሆንተብሎ በተቀነባበረ ጥቃትና ፍጅት ሰለባ ሆኖ ይገኛል። በመሆኑም ህዝባችን የተጋፈጠውን ህልውናን የማስቀጠል ህዝባዊ እንቅስቃሴ በስኬት እንዲወጣ ለማስቻል በአገር ውስጥም ሆነ በውጭ ከሚኖሩ የአማራ ተወላጆች እና ከአገር ወዳድ ወገኖች ሁሉ ሁለገብ ድጋፍ ይጠበቃል። ስለዚህም :- ሞራላዊና ወገናዊ ሃላፊነትዎን ይወጡ ዘንድ ይህ ወሳኝ ህዝባዊ የድጋፍ ጥሪ ቀርቧል። የድርሻዎትን በማበርከት ታሪካዊ ሃላፊነትዎን ይወጡ።

Organiser
Derash Le-Wollo-Hilwena
Organiser
Collierville, TN
Moresh Wegenie Amara Organization Inc
Registered charity
Donations are typically 100% tax-deductible in the US.