Hauptbild der Spendenaktion

Support ETN

Steuerlich absetzbar
Elshaddai Television Network (ETN) is the first Evangelical Christian Television Channel that broadcasts the Gospel of Jesus Christ 24/7 to the Ethiopian and Eritrean people in the whole of Africa and the Middle East by two satellite platforms. 


In its 13 years of uninterrupted services, It has seen the salvation of thousands, countless of healings, restoring broken families, edifying thousands of souls. It is also a church to many churchless believers in different parts of the world especially in the Middle East.


Now in order to continue this precious service to millions, we would like to ask you to participate in our annual fundraising event and donate from as little as £1, €1 or $1.


May God bless you for your support
Elshaddai Television Network (ETN)

ኤልሻዳይ ቴሌቪዥን ኔትወርክ የመጀመሪያው የወንጌላዊያን አማኞች የቴሌቪዥን ቻናል በመሆን የጌታ ኢየሱስን ወንጌል ለኢትዮጵያውያን እና ኤርትራውያን በሁለት ሳተላይት ማሰራጫዎች በመጠቀም አገልግሎት መስጠት የጀመረው እ.ኤ.አ 2007ዓ.ም ነበር።

በእነዚህ 13 ዓመታት በጌታ እርዳታ ለአንድም ጊዜ ሳይቋረጥ በማገልገል ላይ ይገኛል። ከዚህም የተነሳ በሺዎች የሚቆጠሩ ሰዎች ድነዋል፣ ተፈውሰዋል፣ የብዙ ሰዎች ትዳር እንደገና ተሰርቷል፣ ከመፍረስ ድኗል፣ በብዙ ሺ የሚቆጠሩ አማኞች ታንጸዋል፣ በተለያዩ ምክንያት ቤተ ክርስቲያን መሄድ ለማይችሉ ወገኖች በተለይም በመካከለኛው ምስራቅ ቤተ ክርስቲያን ሆኖ በማገልገል በአለም ዙሪያ ብዙዎችን እያገለገለ ይገኛል።  

ይህንን ውድ የሆነ የክርስቶስን ወንጌል አገልግሎት ለመቀጠል በየአመቱ በምናደርገው የገቢ ማሰባሰቢያ ተሳታፊዎች በመሆን አቅማችሁ እንደፈቀደ ከ $1 , €1 or £1 ጀምሮ በመርዳት አብራችሁን እንድትቆሙ በአክብሮት እንጠይቃለን።

ስለትብብራችሁ ጌታ ይባርካችሁ።
ኤልሻዳይ ቴሌቪዥን ኔትወርክ

Spenden 

  • Hanna Eskinder
    • $500 
    • 3 yrs
  • Anonym
    • $150 
    • 3 yrs
  • Tsebaot Kebede
    • $100 
    • 3 yrs
  • aster kassa
    • $333 
    • 4 yrs

Organisator

AB Habte
Organisator
Silver Spring, MD
Elshaddai Television Network Inc
 
Eingetragene Nonprofit-Organisation
Spenden sind in den USA üblicherweise zu 100 % steuerlich absetzbar.

Deine einfache, effektive und sichere Anlaufstelle für Hilfe

  • Einfach

    Spende schnell und einfach.

  • Effektiv

    Unterstütze Menschen und Zwecke, die dir am Herzen liegen.

  • Sicher

    Deine Spende ist durch die  Spendengarantie von GoFundMe geschützt.