Main fundraiser photo

Save Eliam's Life

Donation protected
Eliam Tesfahun Tekelab is a 14 months Eritrean baby girl. Eliam has been diagnosed with Lumbar Scoliosis.  Lumbar Scoliosis, if not treated on time, curves the spine from side to side. Eliam if she does not get the treatment, she will be deformed and be disabled for the rest of her life. We are asking on behalf of Eliam and her parents to help as much as you can to save this little girl’s life. As the Bible teaches us all children are gifts from God.

መጀመሪያ የከበረ ሰላምታ ይድረሳቹ። በመቀጠል የመንድማችን የተስፋሁን ተክለኣብ ልጅ የኤሊም ተስፋሁን ተክለኣብበደረሰባት የጀርባ ላይ ሕመም ለመንቀሳቀስ ሆነ ለመቆም ባለመቻሏ እዚህ ሃገር ውስጥ ሕክምና ስትከታተል ቆይታ ነበር ። ሆኖም ግን ከሕመሙ ክብደት ኣኳያ እዚህ ሃገር ውስጥ (ኤርትራ) ከኣቅም በላይ ስለሆነ ወደ ውጭ ሃገር ሄዳ እንድትታከም ተፈቅዶላታል ። የህክምናው ዓይነት ቀዶ ጥገና ስለሆነ በዛላይ የረጅም ጊዜ ክትትል ስለሚያስፈልገው የተጠየቅንው ገንዘብ በትንሹ እስከ 60 ሺህ ዶላር የሚጠይቅ በመሆኑ ይህ ደሞ ከወንድማችን ተስፋሁን ኣቅም የማይቻል በመሆኑ የግድ ወዳጅ ዘመድ ለማስቸገር ተገደናል ። ስለዚህ የአቅማቹሁን የእርዳታ እጃቹሁን እንድትዘረጉልንና በተገኘው ገንዘብ የመጨረሻ አማራጭ የሚባለውን የህክምና መፍትሄ ለማግኘት እንድትተባበሩን በማክበር እንጠይቃለን ። ለሚደረግልን እርዳታ በመጀመሪያ ከልብ እናመሰግናለን ። ኣስተባባሪ ኣብሮ ኣደጎቹ
Donate

Donations 

  • Anonymous
    • $20 
    • 6 yrs
  • Anonymous
    • $400 (Offline)
    • 6 yrs
Donate

Organizer

Daniel Kelati
Organizer
Ramsey, MN

Your easy, powerful, and trusted home for help

  • Easy

    Donate quickly and easily.

  • Powerful

    Send help right to the people and causes you care about.

  • Trusted

    Your donation is protected by the  GoFundMe Giving Guarantee.