Main fundraiser photo

Comedian Lemenhe Tadesse (ለኮሜዲያን ልመንህ ታደሰ)

Donation protected
ኮሜዱያን ልመንህ ታደሰ ይጣራል

ኮሜዲያን አለባቸው ተካ - ኮሜዲያን እንግዳዘር ነጋ በፈጣሪ ተጠርተው ወዲያ ኛው ዓለም ሄደዋል።

የእነርሱ ወዳጅ - የኢትዮጵያ ወርቃማ ልጅ ኮሜዲያን ልመንህ ታደሰ በአዲስ አበባ ጎዳና እጁን እያወዛወዘ እየተንከላወሰ ነው።

ልመንህ ከከፍታው ማማ ወርዶ - በአዲስ አበባ ጎዳና … የሚለውን መልዕክት ሰምተው ዝም አሉ?!

ልምንህ ታደሰን የሚታደግ ኢትዮጵያዊ ጠፋ?!

እረ የሰው ያለህ -

ይህንን መልእክት ሼር በማድረግ ለአገር እና ለሕዝብ አድርሱ።

Organizer

EPHREM BELAYNEH
Organizer
North York, ON

Your easy, powerful, and trusted home for help

  • Easy

    Donate quickly and easily.

  • Powerful

    Send help right to the people and causes you care about.

  • Trusted

    Your donation is protected by the  GoFundMe Giving Guarantee.