Main fundraiser photo

3ኛው ዙር የወንጌል ቱር ና HOUSE OF LOVE ፕሮጄክትን ለማቋቋም የተዘጋጀ

Donation protected
ሰላም ወገኖች፤
በመጀመርያ ጥርዬን ሰምታችሁ ምላሽ ስለ ሰጣችሁኝ እንዲሁም ደግሞ አብረን የመንግሥቱን ስራ እንድንሰራ 

በጎ ፍቃዳችሁ ስለሆነ ላመሰግናችሁ እወዳለሁ!!"❤❤

ከ2018 ዓ/ም ጀምሮ እንደ ጌታ ፈቃድ የተመሰረተዉ የአብ ልብ ዓለም አቀፍ የወንጌል አጌልግሎት በብዙ መልክ ወንጌል 

ለሰዉ ዘር ሁሉ እያደረሰ ይገኛል፡

1ኛ ባለፉት 7 ዓመታት በሚዲያ የእግዚአብሔርን ቃል በጥልቀት እያስተማረ የምስራቹን ወንጌል የድል ብስራት የሆነዉን  በኢንግሊዝኛና በአማርኛ ቋንቋዎች እያደረሰ ነበር በነዚህ ሰባት ዓመታት ብቻ በሚሊኖች ለሚቆጠሩ ቃሉን አሰምተናል፡ 

ከ10ሺህ በላይ ለሆኑ ነፍሳት የመዳን ምክኒያት ነበርን፡፡



ባለፉት 3 ዓመታት ወስጥ በካናዳ ብቻ በዘጠኙ
ከተሞች ላይ 17 ጊዜ የወንጌል ስርጭት አድርገናል፡ በዝህም ብዙ ቁጥር ያላቸዉ የካናዳ ከተማ ነዋሪ ሕዝብ ድኗል ጌታንም እንደ ግል አዳኙ አድርጎ ተቀብሏል፡፡


ለዲሆችም ምግብና አልባሳት በማቅረብ አገልግለናል፡ በአፊሪካ ከተሞች በኬንያ በናይሮቢ እንዲሁም በኩኩማ በስደተኞች ካምፕ በደቡብ ሱዳን በጁባ ከተማ ከኢትዮጵያዉያን ከኤርትራውያንና ኬንያዉያን ቤተ ክርስቲያን ጋር በመተባበር ሁለት ጊዜ ሰረተናል።



በዚህ አገልግሎት 20 ጊዜ የወንጌል ስርጭት ተደርጎል ከ4ሽህ በላይ ነፍሳት ወደ ጌታ መንግስት መጨመር ችለዋል፡፡ 

3ሽህ የጎዳና ደሆች ምግብ መመገብና እንዲሁም ለተወሰኑት የአልባሳት አቅርቦት ማድርግ ችለናል።

በአሁኑ ሰዓት የአብ ልብ አለም አቀፍ የወንጌል አጌልግሎት እያከናወነ የሚገኘዉ 3ኛ ዙር ዓለም አቀፍ የወንጌል ስርጭት 

ላይ ስሆን በመቀጠልም በተለያዩ ሀገራት
በተለይም በኢትዮጵያ በገጠረ ከተሞችና በአፍርካ የበለጠ ወንጌል ለመስራት ተነስተናል።


በተጨማሪም ከወንጌል ጎን
ለጎን ዋንኛ ስራችን የሆነዉን ደሆችን በመርዳት ተልዕኮያችን በመፈፀም በኢትዮጵያ House of love  የተሰኘ የጎዳና ደሆችን በማንሳት

 

ንፁ መጠለያ ምግብ ልብስ ምክር በመለገስ እንዲሁም ባላቸው የትምህርት ደርጃና አቅም መሰርት ለስራ ብቁ የሚያደረጋቸው ነፃ  የስልጠና እድል በማዘጋጀት

በየመንገዱ በሱስ በሴተኛ አዳሪነትና በልመና የሚንከራተቱን የወገኖቻችንን
ሕይውት ለመቀየረ የተሻ ማሕበርሰብ ለመፍጠር ጉዞ ጀምረናል።


አንድ አባባል አለ፤ ለአንድ ሰው ዓሳ አጥምደህ ብትሰጠው ለአንድ ቀን ብቻ  ትመግበዋለህ የዓሳን አጠማመድ  ብታስተምረው ግን እድሜ ልኩን ራሱን ይመግባል ይባላል።


ይህ ፐርጄክት በመንገድ ዳር የወደቁትንና በሕግ ወጥ መንገድ 

ከሃገር ቤት በመሰደድ በየሰው ሃገር በየእስር ቤቱ   እንዲገላቱና እንድሞቱ እያደረገ ያለውን  የስደትን ሕይውት ለማስቆም ትልቅ አስተዋጾ አለው ብለን እናምናለን።


ለባለፉት 18 አመታት ከኢትዮጵያ ውጭ እንዲሁም ለ13 ዓመት በካናዳ ሃገር በኖረኩባቸው ጊዜ ውስጥ በውጭ በተለይ በካናዳና በአሜሪካ ይህ አይነቱ የደሆች መጠለያ በዋናነት በየከተማው የተዘረጋ ሲስተም ነው።

 ለዚህም ነው በሰለጠኑት ሃገራት  ሰው ሲቸገር እንደ እንሰሳ በየመንገዱ ላይ ወድቆ የመይቀረው።  ያለንን እውቀትና አቅም ከተጠቀምን ለምድራችን መፍቴ መሆን እንችላለን ብዬ አምናለሁ።


ይሄን ራእይ ((House of Love))ጌታ ስለሰጠኝ በጣም ደስተኛ ነኝ ምክነያቱም እኔ ራሴ በ14 ዓመቴ የጎዳና ላይ ተዳዳር ስለነበረኩ ዛሬ በዛ ስፍራ ላይ ላሉት ትልቅ ሸክም አለብኝ።



ደሆችን ማሰባችሁን ችላ አትበሉ ስለሚል የእግዚአብሔር ቃል

ለዚህ ፕሮጄክ የአቅማችሁን የገንዘብ ድጋፍ በማድረግ እንዲሁም ለወዳጆቻችሁ ይሄን ራእይ ሼር በማድረግ እነሱም ከእኛ ጋር አብረውን ጽድቅ ስራተኛ እንዲሆኑ መጋበዛችሁን እንዳት እያልኩ

ይሄን ተልኮ እስካጠናቅቅ ሁላችሁም የአቅማችሁን የገንዘብ ድጋፍ በማድረግ
ከጎኔ ስለምትቆሙ ከልብ አመሰግናችሃለሁ!!❤


የHOUSE OF LOVE Project እና የ3ኛ ዙር ዓለም አቀፍ ወንጌል በገንዘባችሁ. ለመደገፍ ከታች ያሉትን አካውንቶች መጠቀም ትችላላችሁ።

የPayPal link

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ# 1000380325784/
swift cod(BETETAA).

የኦሮሚያ ኀብረት ሥራ ባንክ#1011700114134.
    Meseret Taffese wakjira.


በካናዳ ለምትገኙ በEmail, E-transfer 
Email, [email redacted]
+1647-518-9175


 GoFundMe Giving Guarantee

This fundraiser mentions donating through another platform, but please know that only donations made on GoFundMe are protected by the GoFundMe Giving Guarantee.

Organizer

Meseret Taffese Wakjira
Organizer
Toronto, ON

Your easy, powerful, and trusted home for help

  • Easy

    Donate quickly and easily.

  • Powerful

    Send help right to the people and causes you care about.

  • Trusted

    Your donation is protected by the  GoFundMe Giving Guarantee.