Main fundraiser photo

Help Emebet Tesfaye beat brain tumor!

Donation protected

Hi, my name is Emebet Tesfaye, a mother of two, currently striving and in a very critical condition with brain tumors that have aggressively been growing and getting complicated. Due to this, I have temporarily lost my sight and cannot move my hands and legs. Therefore, I feel very helpless for not being able to raise and care for my children.

Previously, with the generous support of people in my neighborhood, Sebategna Addis Ketema area, I traveled to India and was treated at the renowned Aster Hospital. However, during pre-diagnosis, they discovered many veins on the tumor, and the result was more complicated than the one sent during the preliminary arrangement. Thus, they advised that other surgical procedures and chemotherapies are necessary. The treatment now requires US $25,000 = $30,000. The only way I can make this possible is by asking for help from everyone. I am optimistic that I will beat it and get a chance to see my children again.

My husband, Asrat Molla, my children and I greatly appreciate your support and prayer. In addition, we are grateful for everyone's support and care for our family during this challenging time!

ሰላም ወንድሞቼ ሰላም እህቶቼ ስሜ እመቤት ተስፋዬ ይባላል። የሁለት ልጆች እናት ስሆን በአሁን ሰዐት በጭንቅላት እጢ በሽታ እየተሰቃየሁ እገኛለሁ። በህመሙ ምክንያት፣ ዓይኔን ጋርዶኛል። እጅና እግሬንም ማንቀሳቀስ አልችልም። የአብራኬ ክፋይ የሆኑት ሁለት ልጆቼን እንደ ማንኛውም እናት ማሳደግ ቀርቶ ማየት እና መዳሰስ እንኳን ተስኖኛል መቼም የወለደ ይህንን ስቃዬን በበለጠ ይረዳኛል።

ከዚህ ቀደም በተወለድኩበት አዲስ ከተማ ሰባተኛ አካባቢ ተወላጆች እንዲሁም የተለያዩ ሰዎች ባደረጉልኝ ድጋፍ ህንድ አገር በሚገኘውና፣ በዚሁ ዘርፍ ከፍተኛ ልምድ ባለው Aster ሆስፒታል ለመታከም ሄጄ የነበረ ሲሆን፣ እዛ ከደረሰኩኝ በኃላ በተደረገልኝ ምርመራ ዕጢው ላይ ብዙ የደምስሮች ያሉ በመሆኑ ቀዶ ጥገናው ቀድሞ ከኢትዮጰያ ከተላከላቸው የምርመራ ውጤት እጅግ የተወሳሰበና ሌሎች ሰርጀሪዎች እና የጨረር ህክምናዎች እንደሚያስፈልግ ተነግሮኝ ለጠቅላላ ህክምናው ከ25-30 ሺህ ዶላር ስለተጠየቅኩ፣ የእናንተን የወገኖቼን እርዳታ ለመጠየቅ ተገድጃለሁ።

ወገኖቼ ልጆቼን እንዳይ ጭንቅላታቸውንም እያሻሸሁ እንደ እናት እንዳሳድጋቸው እባካችሁን የእኔን ጭንቅላት አድኑልኝ። በእናንተ ድጋፍ እና በእግዚአብሔር ፍቃድ ድኜ ልጆቼን ዳግም ለማየት እንደምበቃ እምነቴ ጽኑ ነው።

ስላደረጋችሁልኝ እና ስለምታደርጉልኝ ሁሉ፣ በገንዘብም በጸሎትም ስለምትደግፉን እኔ፣ ባለቤቴ አስራት ሞላ እና ልጆቼ በፈጣሪ ስም እናመሰግናችኋለን።



Donate

Donations 

  • Anonymous
    • €10 
    • 2 yrs
  • Aless Gebremariam
    • €90 
    • 2 yrs
  • Mahilet Abirha
    • €30 
    • 2 yrs
  • Anonymous
    • €50 
    • 2 yrs
  • Selam Kassa
    • €50 
    • 2 yrs
Donate

Organizer

Mebratu Woldesenbet Shedea
Organizer
Bari, Metropolitan City of Bari

Your easy, powerful, and trusted home for help

  • Easy

    Donate quickly and easily.

  • Powerful

    Send help right to the people and causes you care about.

  • Trusted

    Your donation is protected by the  GoFundMe Giving Guarantee.