Main fundraiser photo

እኔ የተዋሕዶ ድምጽ ነኝ! እናንተስ?

Donation protected
" እኔ የተዋሕዶ ድምጽ ነኝ! እናንተስ?" በሚል መሪ ቃል የማኅበረ ቅዱሳን ቴሌቪዥንን ለማጠናከር የገቢ ማሰባሰቢያ መርሐ ግብር ዛሬ የካቲት 30/2015 ዓ.ም ተጀመረ።

የማኅበረ ቅዱሳን ብሮድካስት አገልግሎት ተቋም እንደገለጸው ቴሌቪዥን ጣቢያውን ለማጠናከር የአጭር ጊዜ፣ መካከለኛ ጊዜና ረጅም ጊዜ እቅድ አውጥቶ እየተንቀሳቀሰ ይገኛል።

በአጭር ጊዜ እቅዱ ለአገልግሎቱ መቀጠል በአስቸኳይ የሚያስፈልጉ የስቱዲዮ እቃ ማሟላት፣ መኪና እና ጄኔሬተር ግዥዎች መፈጸም ሲሆን በመካከለኛ ጊዜ ቋሚና ቀጣይነት ያለው የገቢ ምንጭ እንዲኖረው ለማድረግ አቅዷል።

ተቋሙ በቀጣይ የቅድስት ቤተ ክርስቲያንን ክብር የጠበቀ ዘመናዊ ስቱዲዮ መገንባትና ራሳቸውን የቻሉ 2 የቴሌቪዥን ጣቢያዎች የመጀመር እቅድ ያለው መሆኑን በመግለጽ እነዚህም የሕጻናት ቻናል እና ኦሮምኛ ቋንቋን ሰፊ ሽፋን በመስጠት ሌሎች የሀገር ውስጥ ቋንቋዎችን ያካተተ ቻናል ናቸው ።

ለዚህም የረጅም ጊዜ እቅዱ መሳካት መሠረት የሚሆነውን ዘመቻ ዛሬ የጀመረ ሲሆን ዘመቻው ከየካቲት 30 እስከ መጋቢት 30 እንደሚቆይ ተነግሯል።

ገቢው በማኅበረ ቅዱሳን አሜሪካን ማዕከል የባንክ አካውንት የሚሰበሰብ ሲሆን፣ በተወካዩ አማካኝነት ለተፈለገው አገልግሎት የሚውል ይሆናል።

ስለሆነም ሁላችንም ከዚህ የበረከት ጥሪ እንድትሳተፉ ጥሪያችንን እናቀርባለን፡፡

"I'm voice of Tewahedo! What about you?" The fundraising program to strengthen the Television And Broadcasting Service of Mahibere Kidusan started today, February 30/2015.


According to Mahibere Kidusan Broadcasting Service Institute, the television station is working on short-term, medium-term and long-term plans to strengthen the Media Service.

In the short term, it plans to continue the service by providing urgently needed logistics & infrastructure, in the medium term, it plans to have a steady and continuous source of income to support the service.

In the last phase, the Broadcasting Service Institute Plans to start 2 independent television channels that meets the service standard of the Holy Church; children's channel and a multi lingual service with extensive coverage of the Oromo language.

The broadcasting service started its campaign today, which will be the basis for the success of its long-term plan.

The proceeds will be collected in the bank account of the Mahibere Kidusan Coordinating Center In North America, and will be used for the desired purposes through its authorized agent and personnel.

We invite you all to participate in this blessing call!
Donate

Donations 

  • Anonymous
    • $50 
    • 2 mos
  • Anonymous
    • $20 
    • 5 mos
  • Anonymous
    • $10 
    • 9 mos
  • Anonymous
    • $10 
    • 10 mos
  • Getahun Aragaw
    • $1,000 
    • 11 mos
Donate

Organizer

Mahibere Kidusan
Organizer
Silver Spring, MD

Your easy, powerful, and trusted home for help

  • Easy

    Donate quickly and easily

  • Powerful

    Send help right to the people and causes you care about

  • Trusted

    Your donation is protected by the GoFundMe Giving Guarantee