Main fundraiser photo

ታላቁ ተልኮ-10k አዳዲስ ነብሳት 5k ደኆች The Great Commission

Donation protected

የምስራች ወገኖች!!!".........

ይሄንን ሁለተኛ ዙር የወንጌል ቱር በመጀመሬ የተሰማኝ 

 ታላቅ ደስታ ልገልጽላችሁ እወዳለሁ!!!

እናንተም የዚህ ደስታ እና በረከት ተካፋዮች ከእኔ ጋር እንድትሆኑ ጥርዬን ላቀርብ  እወዳለሁ።❤❤


እንዲህም አአላቸው፤“ወደ ዓለም ሁሉ ሂዱ፤ ወንጌልንም ለፍጥረት ሁሉ ስበኩ፤ Mark 16:15-16


እግዚአብሔር በውስጤ ባስቀመጠው ጸጋ መሰረት  በዓለም ዙሪያ ወንጌልን ለማድረስ ባለኝ ጉጉት እና ፍልጎት መሰረት ከዚህ ቀደም በተለያዩ አገራት እየዞርኩኝ የመንግስቱን ወንጌል ስሰብክ ቆይቻለው። 


በተለይ የዛሬ አንድ አመት ገደማ፤ Gospel Revival worldwide በተሰኘው ጉዞዬ በ15ከተሞች ላይ በካናዳ፡ በኬኒያና በኢትዮጵያ በተለይ በክፍለ ሃገር ከተሞች ላይ በነበርን የወንጌል ስርጭት ጌታ ታላቅ ድል እንደ ሰጠን ይታወሳል።


አሁን ደግሞ ሁለተኛው ዓለም አቀፍ የወንጌል ጉዞ ከተጀመር ሳምታትን አስቆጥሯል። በቅርቡ 2ኛውን ዙር የማደረገው 

ወደ South African, Kenny, south Sudan  and Ethiopia ነው። በዚህም ጉዞ 10k አዳዲስ ነብሳት ለመውረስና  5k ደሆችን በምግብና በልብ ለማልብስ ይህ ትልቁ ጸሎቴ ነው።


ይሄንን ተልኮ ለመፈጸም የእናንተ ድጋፍ በጸሎትና በገንዘብ አብሮነት  እጅግ ያስፈልገኛል!!

የኢያሱን መንፈስና፣ ከምርኮ የተረፈውን ሕዝብ ሁሉ መንፈስ አነሣሣ፤ እነርሱም መጥተው።  የአምላካቸውን የእግዚአብሔር ጸባኦት ቤት መሥራት ጀመሩ።” ሐጌ 1፥14


ስለ ምታደርጉት በጎነት ነገር፤ 

"ለዘሪ ዘርን፣ ለመብላት እንጀራን የሚሰጥ እርሱ የምትዘሩትን አትረፍርፎ ይስጣችኋል፤ የጽድቃችሁንም ፍሬ ያበዛላችኋል። 1Corinthian 9:10


ከGo fund me በተጨማሪ ከዚህ በታች ያሉትን

 በኢትዮጵያ ውስጥ ያሉትን የካንክ አድራሻዎችን መጠቀም ትችላላችሁ። እህታችሁ  መሲ ➕❤


Meseret Taffese wakjira.

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ# 1000380325784/swift cod(BETETAA).

ሐብረት ባንክ#106041024593028#

https://www.paypal.m/ApMesiStreetpreacher

Email, [email redacted]

Phone# +16475189175



በመጀመርያው ዙር የወንጌል ቱር፤

ከ1ሽህ በላይ አዳዲስ ነብሳት ወደ መንግስቱ ተጨምረዋል፤ እንዲሁም ከ1ሽህ በላይ ለሚሆኑ የጎዳና ላይ ደሆች የምግብ አቅርቦት አድረገን ነበር። የድሮው የአገልግሎት ፔጄ በአከሮች በመሰረቁ ምክኒያት ብዙ Videoቼ ቢጠፉም/ከመጀመርያው ዙር የቀሩ/ምስጋና የሚሆነ የ14ደቅቃ video ከላይ ተመልክታችሁ ጌታን አመስግኑ።

 GoFundMe Giving Guarantee

This fundraiser mentions donating through another platform, but please know that only donations made on GoFundMe are protected by the GoFundMe Giving Guarantee.

Donate

Donations 

  • Anonymous
    • $40 
    • 2 yrs
  • Asrat Alaye
    • $100 
    • 2 yrs
  • Anonymous
    • $100 
    • 2 yrs
  • Temesgen Altaye
    • $100 
    • 2 yrs
  • Anonymous
    • $50 
    • 2 yrs
Donate

Organizer

Mesi Tafese
Organizer
Toronto, ON

Your easy, powerful, and trusted home for help

  • Easy

    Donate quickly and easily.

  • Powerful

    Send help right to the people and causes you care about.

  • Trusted

    Your donation is protected by the  GoFundMe Giving Guarantee.