Main fundraiser photo

የማርኮን የልጅነት ስቃይ

Donation protected
ህፃን ማርኮናል ሻንበል ይባላል፤ መቅኔው ደም ማምረት ካቆመ 6 ወራት አልፈዋል፤ በየቀናት ቀናት ልዩነት ደም እየተሰጠው ነው በሕይወት ያለው፤ ወደ ውጪ ሄዶ የመቅኔ ንቅለ ተከላ ማድረግ እንደሚያስፈልገው ተነግሮታል፤ ቤተሰብ ግን በቅርዱ አጣዬና  አካባቢዋ በተከፈተው ግጭት  ምክንያት ቤታቸው ተቃጥሎ  ቤት ንብረታቸውን ሙሉ በሙሉ አጥተው ችግር ውስጥ ስለሆኑ የመሸፈን አቅሙ የላቸውም፤ በመሆኑም በመላው ዓለም ያላችሁ ደጋግ ኢትዮጵያውያን እና ኤርትራውያን ወገኖቻችን ያቅማችሁን በማድረግ የዚህን ህፃን ልጅ ሕይወት እንድንታደግ በእግዚአብሔር ስም ጥሪያችንን እናቀርባለን።

Donations 

  • Eden Degefu
    • $20 
    • 2 yrs
  • Anonymous
    • $50 
    • 2 yrs
  • Anonymous
    • $5 
    • 2 yrs
  • KALAB ZELEKE
    • $20 
    • 2 yrs
  • Woinshet Abebe
    • $50 
    • 2 yrs

Organiser

Mimi Tesfaye
Organiser
Folcroft, PA

Your easy, powerful and trusted home for help

  • Easy

    Donate quickly and easily.

  • Powerful

    Send help straight to the people and causes you care about.

  • Trusted

    Your donation is protected by the  GoFundMe Giving Guarantee.