Mereja TV Satellite Broadcast
Donation protected
የመረጃ ቲቪን 24/7 የሳተላይት ስርጭት በመደገፍ የኢትዮጵያ ህዝብ አማራጭ እና ትክክለኛ መረጃ በማግኘት እራሱን ከተጋረጠበት አደጋ መከላከል እንዲችል እናግዝ። በአሁኑ ወቅት ከመረጃ ቲቪ በስተቀር ሌሎች ሁሉም በኢትዮጵያ ያሉ የቴሌቪዥን ጣቢያዎች የመንግስት የፕሮፓጋንዳ መሳሪያ ናቸው። ይህን የህዝብ ልሳን የሆነውን የመረጃ ቲቪ ቴሌቪዥን ጣቢያ ይደግፉ። እዚህ የጎፈንድሚ ፔጅ ላይ ድጋፍዎትን በመስጠት የመረጃ ቲቪ የሳተላይት ስርጭት የአንድ ዓመት ወጪን ለመሸፈን የምናደርገውን ጥረት ያግዙን። የሳተላይት ስርጭቱን ከቴሌቪዥን በተጨማሪ በኦንላይን በዚህ አድራሻ መከታተል ይቻላል >>> https://mereja.tv
We have opened this GoFundMe page to support Mereja TV's satellite broadcast for October - December 2021.
Thank you for your support.
Organizer
Mereja TV
Organizer
Silver Spring, MD