Main fundraiser photo

Fight back COVID-19 at Gurage zone in Ethiopia

የተከበራችሁ የጉርዳ ቤተሰቦችና ደጋፊዎች

ባሳለፍናቸው ቀናቶች የCOVID-19 ወረርሺን ለመከላከል በሀገራችን የሚከናወኑ የህይወት አድን ርብርብ ለመደጋፍ ከዞናችን በመጀመር በድርጅታችን አሰባሳቢነት ያደረጋችሁት የድጋፍ አሰባሰብ በተሳካ ሁኔታ ተጠቃሏል።.
የተከናወኑ ተግባራት በጉርዳ ድረገፅ የሚቀመጥ በመሆኑ እንድትከታተሉ እየጠየቅን፣ በዚሁም እጋጣሚ በዚሁ ድረገፅ አባል ለመሆን፣ አባልነታችሁን ለማደስ ወይንም የአባልነት ደረጃን መቀየር የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን።
http://www.gurdainc.org

የጉርዳ ስራ አመራር ቦርድ





COVID-19 pandemic is becoming the worst global disaster affecting all countries of the world. Aggressive measures are being taken by all governments and local administrations.

የተከበራችሁ የጉርዳ ቤተሰቦችና ደጋፊዎች

ባሳለፍናቸው ቀናቶች የCOVID-19 ወረርሺን ለመከላከል በሀገራችን የሚከናወኑ የህይወት አድን ርብርብ ለመደጋፍ ከዞናችን በመጀመር በድርጅታችሁ አሰባሳቢነት ያደረጋችሁት የድጋፍ አሰባሰብ በተሳካ ሁኔታ ተጠቃሏል።.
የተከናወኑ ተግባራት በጉርዳ ድረገፅ የሚቀመጥ 








The number of affected people in Ethiopia is on the rise. If we promptly act at the local level, the impact will benefit the nation at large. We want you to join us to support the Gurage Zone interventions.
Our priorities lie in the following tasks:

1.    Make soap available in areas where it isn’t.
2.    Assist Welkite University with the recently launched sanitizer production.
3.    Assist local youth organizations and the task force comprised of zonal administrators and local elders that are focused on disseminate COVID-19 awareness to the Gurage community in the local language.

Let’s stand with our communities in such hard times. Your small donation will make a big impact.


ወገኖቻችን ሆይ፤ በእዚህ  የጭንቅ እና የመከራ ጊዜ፣ ሁላችንም የአለንበትን ሁኔታ እንረዳለን፡፡ ሆኖም ግን የደረሰው ወረርሽኝ፣ ጊዜ የማይሰጥ እና አቅም የማይመዝን ስለሆነ፣ የሁላችንንም አጣዳፊ እርብርብ የሚጠይቅ ነው፡፡
ስለ እዚህም በሐገር አቀፍ ደረጃ ከምታደርጉት ጥረት በተጨማሪ፣ ከእኛ ለሚጠብቀው፣ የአካባያችን ሕዝብም እንድንደርስለት እንለምናችኋለን!
በአሜሪካ ሀገር የሚኖሩ በርካታ የአካባቢያችን ተወላጆች ጥያቄ መሠረት፣ 

1.      በየገጠሩ ሳሙና መግዣ ለሌላቸው ወገኖቻችን ለመድረስ፣
2.      የወልቂጤ  ዩኒቨርሲቲ ህዝቡን ለማገዝ እያደረገ ያለውን  የሳኒታይዘር ምርት ጥረት ለማገዝ፣ 
3.      ሣሙናን የመሳሰሉ ቁሳቁስት በየከተማው እየለመኑ ለገጠሩ ህዝባችን ለማድረስ እያደረጉ ያሉ ወጣቶችን  ከጎናችሁ ነን ለማለት፣ እርዳታ የማሰባሰብ ስራ ጀምረናል። 

በዚህ ክፉ ቀን ከሕዝባችን ጋር እንቁም። የእርዳታ ትንሽ የለውም!
እርዳታውም የሚተላለፈው በህጋዊው እና የእናንተው  በሆነው ጉርዳ (GURDA Inc.) አማካኝነት ነው፡፡
እናንተም የበኩላችሁን እገዛ በማድድረግ ህዝባችንን እንድንታደገው እንላለን።

Gofundme መጠቀም ለማትችሉ ወይም ለማትፈልጉ አማራጮች 
1.      Gurda US Wells Fargo account # 7674418152
2.      Gurda Ethio Nib Bank Account # 7000007125432
3.      You can also go to our website Gurdainc.org and make a payment through PayPal.

ማሳሰቢያ፦
ክፍያ ሲፈጽሙ ቲፕ መክፈል አይጠበቅብዎትም። ቲፕ  ቢሰጡም ወደ ጉርዳ ሂሳብ አይገባም። ቲፕ  ሳይሰጡ ለመክፈል፣ Enter your Donation የሚለው ሣጥን ውስጥ የሚለግሱትነ መጠን ይጻፉ፤ TIP የሚለው ሳጥን ውስጥ ደግሞ OTHER የሚለውን ይምረጡ፤ TIP ሣጥን ውስጥ 0.00 በማስገባት ክፍያውን መፈፀም ነው።

Donations 

  • Agee Mersha
    • $50 
    • 4 yrs

Organizer

Eyob Kamil Hassen
Organizer
Pasadena, CA
Gurda Inc
 
Registered nonprofit
Donations are typically 100% tax deductible in the US.

Your easy, powerful, and trusted home for help

  • Easy

    Donate quickly and easily.

  • Powerful

    Send help right to the people and causes you care about.

  • Trusted

    Your donation is protected by the  GoFundMe Giving Guarantee.