Main fundraiser photo

Anticult Book Publishing by Eyosiyas Eyoael Dewo

Donation protected
Organizer Eva Ermiyas  Abebe, Nati Eyoel, Sara Christ Tube

ወንድማችን ኢዮስያስ ኢዮኤል በመካኒሳ ገነት ቤተ-ክርስቲያን አባል ሲሆን ባለበት በዚህ አጥቢያ ቤተ-ክርስቲያን እግዚአብሔር በሰጠው ፀጋ በሽማግልና እያገለገለ ይገኛል። ይህ ወንድም በቤተ-ክርስቲያን ውስጥ ካለው ተሳትፎ ባሻገር በተለያዩ አብያተ ክርስቲያናት መድረኮች፥ የስልጠና ማእከላት እንዲሁም ኮሌጅ በማስተማርና በማህበራዊ ድረ ገፅ እቅበተ እምነታዊ ፅሁፎችን በማስነበብ፥ ትምህርታዊ ቪዲዮዎችን በመስራት በእግዚአብሔር መንግስት የበኩሉን ሚና ለመወጣት በወጣትነት እድሜው እያገለገለ ይገኛል። በዚህም አገልግሎቱ የተባረኩ ብዙዎች ህያው ምስክር ናቸው። አሁን ደግሞ "አምልኮተ-ሰብ" በሚል ርእስ ለአንዱ እግዚአብሔር የተገባን አምልኮ ለፍጡሩ ሰው በመስጠት የእግዚአብሔርን አምላክነት ለመጋፋት የሚሞክሩ ሀሰተኛ ትምህርቶችንና ልምምዶችን በህያው ቃሉ ቆሞ በመቃወም ቀዳሚ መፅሐፉን ለቅዱሳን በረከት እንካችሁ ብሎናል። በመሆኑም ይህን መፅሐፍ ለማሳተም የቅዱሳን ትብብርና እርዳታ ስለሚያስፈልግ ሁላችንም የበኩላችንን አስተዋፆኦ እንድናደርግ በጌታ ፍቅር እንጠይቃለን። ጌታ ይባርካችሁ!

The person who couldn't donate by using gofundme platform, you can directly  deposited or send to Eyosiyas account in Ethiopia. God bless you all!

Eyosiyas Eyoael Dewo
Ethiopian Commercial Bank
1000110533644

Donations 

  • Abraham Abeje
    • $30 
    • 3 yrs
  • Elias Desta
    • $50 
    • 3 yrs
  • Anonymous
    • $20 
    • 3 yrs
  • Anonymous
    • $30 
    • 3 yrs
  • Bereket Tesfaye
    • $270 
    • 3 yrs

Organizer

Haregewoin Tesfaye
Organizer
Frederick, MD

Your easy, powerful, and trusted home for help

  • Easy

    Donate quickly and easily.

  • Powerful

    Send help right to the people and causes you care about.

  • Trusted

    Your donation is protected by the  GoFundMe Giving Guarantee.