Main fundraiser photo

Ethiopians in UK COVID-19 CORONA aid for Ethiopia

Emergency relief fund for Ethiopia! የአስቸኳይ ጊዜ እርዳታ ፈንድ ለኢትዮጵያ!

እርዳታ በሚያደርጉበት ጊዜ go fund me የሚጠይቅዎትን ተጨማሪ ቲፕ መክፈል አይኖርብዎትም። ተጨማሪ ቲፕ ወደ እርዳታ አሰባሳቢው አካውንት ገቢ አይሆንም። ቲፕ ሳይጨምሩ እርዳታዎን ለመስጠት የሚከተለውን ያድርጉ፡

‘TIP’ ከሚለው መስመር ‘OTHER’ የሚለውን ከመረጡ በኋላ በቲፑ ሳጥን ውስጥ ዜሮ (0.0) ከሞሉ በኋላ ሊሰጡ የወደዱትን የእርዳታውን መጠን በእርዳታው ቦታ ብቻ ይሙሉ።

      +++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++

The corona-virus pandemic has now reached Ethiopia and its impact is feared to be devastating.

The KidaneMihret (Covenant of Mercy) Ethiopian Orthodox Church in the UK is raising relief aid for the most vulnerable in Ethiopia and aid organisations that will be hardest hit by the pandemic.

We invite all Ethiopian and friends living in the UK regardless of religion, race, nation or creed to support our attempt to help to combat the spread of the deadly virus in our beloved Ethiopia.

100% of funds raised will be sent to Ethiopia and every donation will help. Thank you in advance for your contribution to this cause that means so much to me.

    +++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++

የኮርና-ቫይረስ ወረርሽኝ በአሁኑ ጊዜ ወደ ኢትዮጵያ የደረሰ ሲሆን ውጤቱም አስከፊ ሊሆን እንደሚችል ተገግሯል።

ኪዳነምህረት የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን በኢትዮጵያ ውስጥ ላሉት እጅግ የተጋለጡ እና በችግሩ ወረርሽኝ ለተጠቁት ለየእርዳታ ድርጅቶችም እርዳታ እያሰባሰበች ነው።

በሃይማኖት ፣ በጎሳ ፣ በሀገር ወይም በሃይማኖት ረገድ ምንም ሆንን ምንም በዩናይትድ ኪንግደም የሚኖሩትን ሁሉንም ኢትዮጵያውያን እና ወዳጆቻችንን የዚህን ገዳይ ቫይረስ ስርጭት በሃገራችን ለመግታት የምናደርገውን ሙከራ እንዲደግፉ እንጋብዛለን። መስጠት እድል ነው!

ከተሰበሰበው ገንዘብ 100% ወደ ኢትዮጵያ ይላካል እያንዳንዱ ልገሳም ምንም ትንሽ የለውም ለወገናችን ይረዳል።

ለሚያደርጉት ከፍተኛ አስተዋፅ በቅድሚያ እናመሰግናለን።

Organizer

Parish Council Administrator
Organizer
England
HUDDERSFIELD KIDIST KIDANE MIHRET ETHIOPIAN ORTHODOX CHURCH (HUDDERSFIELD SAINT VIRGIN MARY ETHIOPIAN ORTHODOX CHURCH)
 
Registered nonprofit
Donations eligible for Gift Aid.

Your easy, powerful, and trusted home for help

  • Easy

    Donate quickly and easily.

  • Powerful

    Send help right to the people and causes you care about.

  • Trusted

    Your donation is protected by the  GoFundMe Giving Guarantee.