Main fundraiser photo

Fight the spread of COVID-19 in the Amhara region

Please help us to support some of the most vulnerable people in rural Amhara region of Ethiopia as they fight the spread of COVID-19

The Amhara Development Association in the United Kingdom (ADA-UK) is calling upon all its members and supporters to raise Fifteen Thousand Pound (£15,000) through GoFundMe to support the effort of the people in the Amhara Region of Ethiopia to curtail the spread of COVID-19.

The money will be used to purchase urgent sanitation equipment and will be distributed to elderly and low-income people in rural areas. Please kindly donate as generously as you can. ADA-UK would like to thank you in advance for your generous donation and support during this difficult time. Your generosity will save lives. 

About ADA-UK

ADA-UK is a registered charity in England and Wales (no 1141100) from April 1st, 2011 and it's a membership-based charity run entirely by volunteers. The current membership is socially diverse and consists of mainly Ethiopians and British of Ethiopian origin who reside in the UK.

ADA-UK objects are:

 * To promote education for the public in the Amhara region of Ethiopia, with special attention to primary education.

* To promote health for the public in the Amhara region of Ethiopia, with special attention to primary healthcare and mother and child healthcare 
    with an emphasis on health education and prevention. 

We aim to make knowledge, experience, and resource more accessible to help people build a better life in the Amhara region of Ethiopia.

Thank you so much for your generous support. 




በአማራ ክልል የሚኖሩ አቅመ ደካሞች እና በጣም ዝቅተኛ ገቢ ያላቸዉ ወገኖቻችንን COVID-19ን ለመከላከል የሚያደርጉትን ጥረት ለማገዝ በምናደርገዉ የገንዘብ ማሰባሰብ እባክዎን ይርዱን ።

የአማራ ልማት ማህበር በዩናይትድ ኪንግደም (አልማ-ዩኬ) የኮቪድ 19ን ስርጭትን ለመግታት በአማራ ክልል የሚደረገዉን እንቅስቃሴ በመደገፍ ከአባሎቹ እና ከበጎ አድራጊ ግለሰቦች በቀጥታ እና በጎፈንድሚ የገንዘብ ድጋፍ አሥራ አምስት ሺ ፓዉንድ (£ 15,000) ለማሰባሰብ ሥራ ጀምሯል።

የሚሰበሰበው ገንዘብ ንፅህናን ለመጠበቅ የሚያስፈልጉ ቁሳቁሶችን መግዣነት የሚውል ሲሆን በገጠሩ አካባቢ ለበሽታው ተጋላጭ ለሆኑ አቅመ ደካሞችን እና በጣም ዝቅተኛ ገቢ ላላቸዉ ወገኖቻችን የሚከፋፈል ይሆናል። እባክዎን በሚችሉት አቅም የገንዘብ ድጋፍ ያደርጉ ዘንድ እንማፀንዎታለን። እያንዳንዷ የሚታበረክቷት የገንዘብ ልግስና የወገኖቻችንን ሕይወት ይታደጋልና ለመልካም ተግባርዎ አልማ-ዩኬ አስቀድሞ ከልብ ያመሰግናል ።

  አልማ-ዩኬን በተመለከተ:-

አልማ-ዩኬ (የቻሪቲ ቁጥር 1141100) እ.ኤ.አ ሚያዚያ 1 ቀን 2011 በእንግሊዝ እና በዌልስ የተመዘገበ እና ሙሉ በሙሉ በበጎ ፈቃደኞች የሚደገፍ የበጎ አድራጎት ድርጅት ነው፡፡ በአባልትነት ያካተታቸው በተለይ በታላቋ ብሪታኒያ የሚኖሩ ኢትዮጵያዊያን እና ትዉልደ ኢትዮጵያዊያን ናቸው::

 የአልማ-ዩኬ አላማ

• በአማራ ክልል ለህዝብ ትምህርትን ማስፋፋት እና ማጎልበት፤ ልዩ ትኩረቱም አንደኛ ደረጃ ትምህርት ላይ ነዉ።

• በአማራ ክልል የህብረተሰብ ጤና ጥበቃን ማስፋፋትና እና ማጎልበት፤ ልዩ ትኩረቱም ለእናቶች እና ለሕፃናት የመጀመሪያ ደረጃ ጤና ጥበቃ ላይ ነዉ ።  

ተባብረን በአማራ ክልል የሚገኙ ወገኖቻችን የተሻለ ኑሮ ለመገንባት በሚያደርጉት ጥረት በእውቀት ፣ በተሞክሮ እና በሀብት ለመደገፍ እንስራ ፡፡

ለትብብርዎ ሁሉ ከልብ እናመሰግናለን።

Donations 

  • Anonymous
    • £30 
    • 4 yrs

Organizer

Amhara Development Association UK
Organizer
AMHARA DEVELOPMENT ASSOCIATION UK
 
Registered nonprofit
Donations eligible for Gift Aid.

Your easy, powerful, and trusted home for help

  • Easy

    Donate quickly and easily.

  • Powerful

    Send help right to the people and causes you care about.

  • Trusted

    Your donation is protected by the  GoFundMe Giving Guarantee.