Support EHRP's Human Rights work
Ethiopia Human Rights Project (EHRP) is a small nonprofit group with a mission to amplify the voices of human rights defenders inside Ethiopia. With the generous support of democracy advocates around the world, EHRP has been able to conduct active monitoring of the human rights situation in Ethiopia, including major political trials, and to publish its findings. Given the political crisis and deteriorating human rights situation in Ethiopia over the past few years EHRP's trial monitoring, campaigns and international advocacy efforts have become critical.
Support to EHRP will help get crucial information out which would otherwise remain suppressed due to the harsh restrictions imposed on independent human rights monitoring and reporting.
Please help EHRP achieve its mission and show you also stand in solidarity with the millions of Ethiopians who aspire to bring about a truly democratic political system where human rights and the rule of law are respected.
የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ፕሮጄክት (ኢሰመፕ) በስደት በሚገኙ ኢትዮጵያውያን የመብት ተቆርቋሪዎች የተቋቋመ መንግስታዊ ያልሆነ ድርጅት ነው፡፡ከሁለት አመታት ጀምሮ የፓለቲካ እስረኞችን የፍርድ ቤት ውሎ እና የሚደርስባቸውን የመብት ጥሰት በመከታተል እና በተለያዬ ድምጽና የምስል ስራዎች በመታገዝ ኢትዮጵያ ውስጥ የሚደርሱ የመብት ጥሰቶች ይዘግባል፡፡ ከዚህም በተጨማሪ በአገር ውስጥ የተከሰተውን የፓለቲካ ቀውስ ተከትሎ እስረኞች ላይ የሚደርሰውን ሰብአዊ መብት ጥሰት ከማጋለጥ በተጨማሪ ሪፓርቶችን፣መጣጥፎችን፣ ቪዲዮዎችን እና ፓድካስቶችን በመጠቀም ለሰብአዊ መብት ዙሪያ መረጃዎችን በማጠናቀር ያሰራጫል፡፡ በዚህ ገንዘብ ማሰባሰቢያ የሚገኘው ድጋፍ
የፍርድ ቤት ውሎ ሪፓርቶችን በማጠናቀር
የሰብአዊ መብት ጥሰት ሪፓርትና ዘመቻዎችን በመስራት
የፓለቲካ እስረኞች ፕሮፋይልን በማዘጋጀት
የሰብአዊ መብት ጥሰቶችን የሚያሳዪ ቪዲዮዎችን በመስራት የተጠናከረ የሰብአዊ መብቶች አድቮኬሲ ለመስራት ይውላል፡፡
እባክዎን ኢሰመፕን በመርዳት የሰብአዊ መብት መከበር ለሚደረገው ጥረት አጋርነትዎን ያሳዩ!
More about us - EHRP website
EHRP Facebook
EHRP Twitter
EHRP works on video