Medical Expense
Donation protected
እኔ ዲያቆን ዘማሪ ሀይሉ መንግስቴ በ1971 ህዳር 21በደሴ ከተማ ተወለድኩኝ በዛው ሀገር የአንደኛና ሁለተኛ ደረጃ ትምህርቴን ተምሬ 12ክፍልን በአዲስአበባ ተማርኩኝ ከ13 አመቴ ጀምሮ ቤተክርስቲያንን በማገልገል ያደኩኝ ሢሆን በ1985 የዲቁና ማእረግ በብጹዕ አቡነ አትናቴዎስ የደቡብ ወሎና በኦሮሚያ ልዩ ዞን ሊቀ ጳጳስ ተቀብያለሁ
በዝማሬና በመላው ኢትዮጵያ ታላላቅ በአላትንም በዝማሬ እያጀብኩ ያገለገልኩኝ ሲሆን በምስራቅ ሐረርጌ ሀገረ ስብከትም በዲቁና ተቀጥሬ አገልግያለሁ ሌላ አባቴም ታላቅ ወንድሜም በልጅነቴ በሞት የተለየኝ ሲሆን እራሴንም በዚህ ሰአት ደካማና የወገብ ህመምተኛ እናቴን እየረዳሁ ነበር ህዳር 24 2006 ለእኔ ጥሩ ቀን አልነበረችም በበጎ ፈቃደኝነት በጠቅላይ ቤተክህነት የስብከተ ወንጌል መምሪያ ወደ አሶሳ ሀገረ ስብከት ተልኬ ሄጄ በተላኩበት አገልግሎት እጅግ ደስ ብሎኝ እየተመለስኩኝ በነቀምት ወደ ባህርዳር ከዛም ወደ አክሱም እርእሰ አድባራት ወገዳማት ጽዮን ማርያም ሄጄ ተሣልሜ አክብሬ ስመለስ አዲግራት ላይ የተሳፈርኩበት አውቶብስ ተገልብጦ በወገቤ ላይ እና በጉልበቴ ላይ በደረሰብኝ አደጋ አምስት ጊዜ ኦፕሬሽን አድርጌአለሁ ወገቤን በህንድ አራት ጊዜ ጉልበቴን ባንኮክ አንድ ጊዜ አሁን የጥቁር አንበሳ ሆስፒታል በጉልበቴ ላይ ፍሉድ ሥላለና የጀርባዬ ኦፕሬሽን አካባቢ ያበጠ እና የተቆጣ ስለሆነ በፍጥነት ወደ ውጭ ሀገር እንድታከም ለሶስተኛ ጊዜ በቦርድ ተጽፎ ተገልጾልኛል እስካሁንም የታከምኩት በመላው አለም በሚኖሩ ፈጣሪን በሚፈሩ ለወገን ለሰው ልጅ በሚራሩ ወገኖች ነው እግዚአብሔር ከክፉ ይሰውርልኝ።አሁንም አትርሱኝ አግዙኝ ለጊዜው ከባድ መርፌ ወገቤ ላይና ጉልበቴ ሁለቱም ላይ ተወግቼ የእግዚአብሔርን የማዳን ቀን እጠብቃለሁ ያለ እንቅልፍ እውላለሀሁ አነጋለሁ።
የአንድ አመት ከሶስት ወር ህጻን ልጅ እና የእኔን ህመም ተረድታ ሥቃዬን ስቃይ አድርጋ የመትኖር የተባረከች ባለቤቴም አለች እግዚአብሔር ይጠብቅልኝ።

Organizer
Yeshiber F
Organizer
Arlington, VA