Main fundraiser photo

Let us help our Amhara brothers.

Donation protected
This Gofundme account is opened to help the people of Amhara, specially with Covid 19 testing tools such as Gloves. Please donate now before we close it. ውድ የአማራ ልጆች እንደምን አላችሁልን? በሃገር ቤት የሚገኘውን ወገናችን እራሱን ከኮሮና ወረርሽኝ እንዲከላከል ይሄን የገንዘብ ማሰባሰብ ተግባር ጀምረናል ። ዓላማችን በአማራ ክልል ለሚገኙ የጤና ተቋማት አቅማችን የፈቀደውን ያህል የህክምና ቁሳቁስ ገዝቶ በአስቸኳይ መላክ ነው ። ስለሆነም በመላው ዓለም የምትኖሩ ውድ የአማራ ልጆች ይሄን ዘመቻ እንድትቀላቀሉ በአክብሮት ጥሪአችን እናስተላልፋለን ።
Donate

Donations 

  • Dawit Weldegeyorgese
    • $100 
    • 4 yrs
  • Asheber Befkadu
    • $100 
    • 4 yrs
  • Almaz Alebel
    • $250 
    • 4 yrs
  • Solomon T Abebe
    • $50 
    • 4 yrs
  • Miherate Wondem
    • $100 
    • 4 yrs
Donate

Organizer

Lulseged Welde
Organizer
Las Vegas, NV

Your easy, powerful, and trusted home for help

  • Easy

    Donate quickly and easily.

  • Powerful

    Send help right to the people and causes you care about.

  • Trusted

    Your donation is protected by the  GoFundMe Giving Guarantee.