Main fundraiser photo

በመላው ኢትዮጵያ ብሔር ተኮር ጥቃትና መፈናቀል ይቁም!!

Tax deductible


ዓለም አቀፍ ትብብር ለኢትዮጵያዊያን መብት (Global Alliance for the Rights of Ethiopians) በቢንሻንጉል፟ ጉምዝ እና በሌሎችም በርካታ ቦታዎች በብሔር ተኮር ጥቃት ምክንያት ለተፈናቀሉ ኦሮሞ፣ አማራ እና ሌሎች ወገኖቻችን እርዳታ ለማድረግ የገንዘብ ማስባስብ ዘመቻ ይዟል:

ለሚያደርጉት እርዳታ በተጎዱ ወገኖቻችን ስም ከፍ ያለ ምስጋናችንን እናቀርባለን::

ዓለም አቀፍ ትብብር ለኢትዮጵያዊያን መብት

እባክዎት ወደ ሚቀጥለው ድረገጽ ሄደው፤ የትብብሩ አባል ይሁኑ፤
www.DefendEthiopians.org

Organizer

Global Alliance
Organizer
Plano, TX
GARE Global Alliance for the Rights of Ethiopians
 
Registered nonprofit
Donations are typically 100% tax deductible in the US.

Your easy, powerful, and trusted home for help

  • Easy

    Donate quickly and easily.

  • Powerful

    Send help right to the people and causes you care about.

  • Trusted

    Your donation is protected by the  GoFundMe Giving Guarantee.