Main fundraiser photo

The twins Getnet & Mekdem Assaferew

Donation protected
Please help us raise money to support the twins Getenet & Mekdem Assaferew.
As most of you know The twins are struggling with depression and mental health issues to the point they are no longer able to care for themselves.
Mekdem even used to serve in the United Sates Army but has been discharged due to his poor mental health condition.
Both brothers used to hold regular jobs and able to support themselves until their depression and mental health issues started to take over their lives. Their mental health issues have made them incapable of understanding and handling even the small day to day activities. Their living condition is deteriorating to the worst and they are on the verge of homelessness.
Please help us to keep the twins in their home and from ending up on the streets.
We are asking for your help to raise money to cover the expenses required for their mother, who resides in Ethiopia, to come and take care of her twins.

The time to help is now, please contribute as much as you can and share this page with as many people as possible to make this fundraising a humanitarian life saving effort.

We thank you very much for your time and generosity.

Abebe Kelemework and Yoftahe Gebru.



ይችን አጭር መልእክት ችላ ሳትሉ ሳትሰለቹ እንብቡዋት እነኚህ ከታች የምታይዋቸው መንታ ወንድማማቾች አንደኛው በፈረንጅ አቆጣጠር በ 1995 የ ዛሬ 22 አመት አንደኛው ደግሞ 2004 ላይ በ DV lottery መጡ እድላቸው ጥሩ ነበር ከ አንድ ቤት ሁለት ልጅ ግን ከመጡ በዋላ ሁለቱም የጤና ችግር ማለትም የአይምሮ ህመም አጋጠማቸው ኑሮ እና ብላቱን ለመቆዋቅዋም ብዙ ሞክረው ነበር አልሆነላቸውም አንደኛው በ 1995 የመጣው እዚህ አሜሪካን ሃገር  ወታደርነት ተቀጥሮ ከ January 1998 እስከ May 1999 አገልግለዋል ከዛም እንደሸንኮራ መጥጠው ይመስለኛል ትንሽ ፈዘዝ ሲል በ ህክምናም ሳይረዱት አባረውታል እኔ  እንዲያውም ህመሙ እየበረታበት ሲሄድAmerican Vetrans office እዚህ Boston ይዤው ሄጄ ተከራክሬለት ምንም ማድረግ አንችልም ብለው የህጋቸውን ኮፒ ሰጡኝ ህጋቸውንም ከልጆቹ ፎቶች ጋር post አድርጌዋለው በቢጫ ከለር highlight አድርጌዋለው አንቡት እሱ ያገለገለው 1 አመት ከ 5 ወር ነው እነሱ ግን ምንአሉ 90 ቀን በትሬኒንግ ከዛ በዋላ at list አንድ ቀን ጦር ሜዳ ካልተዋጋ ወይም 24 ወር ሁለት አመት ካላገለገለ ምንም አይነት ጡረታ ወይም ህክምና ከ American Vetrans አያገኝም ብለው ምንም አያደርጉለትም!! በአሁን ሰአት ሁለቱም ታመዋል እኔ እንክዋን የ ዛሬ 5 አመት አካባቢ December 17 2013 ከሚኖሩበት የመንግስት ቤት $25 Dollars የሚከፍሉት አጥተው ተባረው homeless ሆነው አገኝዋቸው ከዛ በፊት በብዛት Boston ያለ ሰው በሙሉ ያውቆዋቸዋል ጤነኞች ነበሩ ግን ግዜ ጥሎዋቸው ሁለቱም ታመሙ አንዱ አንዱን እንዳይረዳ   እነኚህ ልጆች ወደው አይደለም ብዬ veterans office Washington DC ደውዬ ይሄ ልጅ ዘምቶላችው እንዴት ከቤቱ ተባሮ ሜዳ ላይ ይወድቃሉ ከወንድሙ ጋር ብዬ ብዙ ተከራክሬ ቤቱ ተመልሶ እንዲሰጠው አደረጉልኝ ከዛ ግዜ ጀምሮ የ ቤታቸውንም ጉዳይ ክራዩንም በየወሩ ሰው እያስችገርኩ አንዱ የ አንድ ወር እንድዋ የሁለት ወር እያስተባበርኩ የቤት ክራያቸውም እንደ ኢትዮጵያ የቀበሌ ቤት ክራይዋ በጣም ትንሽ ነች ስለማይሰሩ ስራ በቅርብ እንዲያውም ሊያባርሮዋቸው ነበር ምክንያቱም በ አመት አንዴ የ building ጉ office ስለ income ለውጥ ወይም ስለ አንዳንድ ነገር ለማነጋገር ሲጠሩ እንኮዋን office አስበው አይሄዱም ስለ እሱ ማስረጃ post አድርጌያለው ማየት ትችላላችው!!ምግባቸውንም በአካባቢ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን እህቶቻችን ምግብ እየሰሩ ያቀብሎዋቸዋል መንግስት በፊት በፊት ላልበሰለ ምግብ ቤት ውስጥ አብስለው እንዲበሉ በ የወሩ ትንሽ ሳንቲም ይሰጡዋቸው ነበር አሁን ግን ትራንፕ ከተመረጠ በዋላ በሳምንት 20 ሰአት volunteer job ካላደርጋችው መንገድ ጠርጋችው የ community ስራ ካልሰራችው ምንም ለ ምግብም አይስጡዋቸውም ወይንም ዶክተር ጋር ቀርበው disable ካልተባሉ እነሱ ደሞ ጥሎባቸው ሃኪም ቤት የሚባል አይወዱም እዚህ ሃገር ከ 18 አመት በላይ የሆነን ሰው ማስገደድ አይቻልም ኢትዮጵያ ቢሆን ተባብረን አማኑኤል ሆስፒታል እናስገባቸው ነበር እዚህ ሃገር chapter 12 የ ሚባል ህግ አላቸው አሁን ግን ልጆቹ ህክምና እንቢ ስለአሉኝ ከዚህ በፊት አንደኛውን ሁለተኛ የመጣውን ለ 10 ወር ለፀበል ኢትዮጵያ ልኬው ከ እናቱ ጋር በ ደብረሊባኖስ 3 ወር ከዛ ደሞ ደራ በሚባል ሃገር 7 ወር የፈረደባቸው እናቱ አብረውት ከርመዋል ከዛ ተመልሶ መጣ ብዙም ለውጥ የለውም!! አሁን እኔም ስራዬን እየበደልኩ የ ልጆቼንም የቤተስብ ሰአት እየተሻማው የእረፍት ሰአቴን መስዋት እያደረኩ ወገን በእውነት ልጆቹ ለመረዳት በጣም ያስቸግራሉ እየገፋው ነው የምረዳቸው በር እንኮዋን አንዳንዴ አይከፍቱልኝም መረዳዳት በቁም ነው ብዬ ከ ሞቱ በዋላ ሬሳ ለመላክ ከመሮዋራዋጥ ለወገን ደራሽ ወገን ነው ዛሬ ለወገኔ ነገ ለእኔ በሚለው ከልብ የመነጨ ኢትዮጵያዊነት ስረዳቸው Boston እና አካባቢው ያሉትንም ወገኖቻቸውን እያስቸገርኩ አሁን ግን አልቻልኩም ልጆቹም ለውጥ አላመጣ ስላሉ ሁለቱም የአሜሪካን ዜግነት ስላላቸው የ ዛሬ ሁለት አመት አካባቢ ያው peopleሉን አስቸግሬ የኢሚግሬሽን ጉዳያቸውን ጀምሬላቸው ስለነበር Cambridge Congress Man Michael E Capuano & Jeremy Halsdorff  from Cambridge Vetrans office በጣም ጥሩ ደብዳቤ ፅፈውልኝ ለ ኢምግሬሽን አሁን እግዚአብሔር ይመስገን ቪዛ አግኝተዋል መወለድ ቆዋንቆዋ ነው እነኝህን ልጆች ዘመዶቼም አይደሉም ጉዋደኞቼም አይደሉም ሃገር ቤትም የ ስፈሬ ልጆች አይደሉም ግን ይሄን ሁሉ ሳደርግላቸው በ ባዕድ ሃገር ኢትዮጵያዊነት ብዬ ነው እኔ እንድታሞግሱኝ ወይም ክሬዲት እንድትሰጡኝ አይደለም ሁሉም በሰው ሃገር የቻለውን ያህል  ለወገኑ ይርዳ ባለበት ኢትዮጵያ በሄድኩኝ ግዜ እናታቸውን አይቼ በጣም አዘንኩ እንዴት ከአንድ ቤት ሁለት ልጅ ብዬ የእሳቸው መምጣት ከጎናቸው መደመር at-list ምግብ ሰርተው ያበሎዋቸዋል ከ ፍርድ ቤት ማዘዣ አሶጥቼላቸው በግድ በ ፖሊስ ወደ ሆስፒታል ተወስደው እንዲታከሙ ለማድረግ ነው ፎቶ ላይ እንደምታይውት በ አሜሪካን ሃገር ምግብ ተርፎ በሚጣልበት ሃገር ደረቅ ዳቦ በ ካችአፕ እና በማስታርድ ይበላሉ!! አሁን እናታቸውን ቪዛውን ስለወሰዱ ክረምቱም ሳይገባ ቶሎ ተባብረን የ አውሮፕላን ትኬት እና እዚህ ከመጡ የሚቆዋቆዋሙበት ገንዘብ አቅማችው የፈቀደውን እንድትረዱ በዚህ አጋጣሚ እጠይቃችዋለው !! በዚህ ስልክ ቁጥር 6174622888 Zelle transfer at Bank of America ከማንኛውም ባንክ ከ አካውንታችው transfer ማድረግ ትችላላችው!! በ ቼክ መላክ ለምትፈልጉ Abebe Kelemework P.O. box 1447 Arlington,Ma 02474 ብላችው ብትልኩ ይደርሰኛል!!      በዚህ  አጋጣሚ የ እነኝን ምስኪን መንታ ወንድምአማቾች እናትና ልጆችን ለመደመር የምትተባበሩኝን በሙሉ እግዚአብሔር በወጣ ይተካላችው
Donate

Donations 

  • Ety Z
    • $100 
    • 5 yrs
Donate

Organizer

Abebe Kelemework
Organizer
Cambridge, MA

Your easy, powerful, and trusted home for help

  • Easy

    Donate quickly and easily.

  • Powerful

    Send help right to the people and causes you care about.

  • Trusted

    Your donation is protected by the  GoFundMe Giving Guarantee.